ሚያዚያ 05, 2019

16x9 Image

እስክንድር ፍሬው

azmatchf@gmail.com

በአሁኑ ወቅት ዋነኛው የኢትዮጵያ የደኅንነት ሥጋት የብሄር ፖለቲካ መሆኑን የኢትዮጵያ መንግሥት አስታወቀ፡፡ አዲስ አበባ — 

የጠ/ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ብሄራዊ የደኅንነት አማካሪ ሚኒስትር ተመስገን ጡሩነህ እንዳሉት ሁኔታው ሰፊ ርብርብና ፖለቲካዊ መፍትሄ የሚጠይቅ ነው፡፡

የብሄራዊ ደኅንነት አማካሪው ዛሬ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የሰጡትን መግለጫ ተከታትለናል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

“የኢትዮጵያ የደኅንነት ሥጋት የብሄር ፖለቲካ ነው”የኢትዮጵያ መንግሥት


by ቪኦኤ