ግርማ ዳዲ ጋዲሳ እባላለሁ የሸዋ ኦሮሞ ነኝ …..አንደኛ ደረጃ የተማርኩት ሰንደፋ ነው……ቀሪውን አዲስ አበባ ነው፡፡ ከመጀመሪያ ዲገሪ አስከ PhD የተማርኩት ሀሮማያ ዩኒቭረሲትነው፡፡ በውጭም በሀገር ውስጥም የመኖርና የመስራት አድሉ ስለገጠመኝ ሀገሬን በደንብ ለማወቅ ችለሁ፡፡ በአሩሲ አርባጉጉ አውራጃ ጉና ወረዳ ለአምሰት አመታት ሰርቻለሁ፤ በወለጋ ጊመቢ ለ3 አመት ያህል ሰርቻለሁ፤ በቀድሞው ሲዳሞ ክፍለ ሀገር በሀገረማርም ለ2 አመታት ሰርቻለሁ፤ በደብረብርሃን አካባቢምለ5 አመታት ሰርቻለሁ፡፡
በመሆኑም ሀረር ትምህር ላይ በነበረኩበት ጊዜ፤ አሩሲ፤ ወለጋና ሀገረማርያም በስራ በቆዬሁበት ወቅት የተረዳሁት ነገር ቢኖር የሸዋ ኦሮሞ ከቁዋንቁዋ ውጭ ከጠቀስኩዋቸው ህዘቦች ጋር ምንም የሚያመሳስለው ነገር እንደሌለ ተገንዝቤአለሁ፡፡
አስኪ የሚከተሉትን ጥያቄወች ልጠይቅ በስሜት ሳይሆንበ እውቀትና በመረጃ መልስ የሚስጠኝ አለ?
ወራሪ ከሚሉዋቸውን ከእም ምኒሊክ ጀምሮ የደርግ መንግሰት በሀገር አፍራሾች አስከ ወደቀበት ድረስ በጥልቀት ታሪክን ብናጠና የሚነግረን ነገር … በከፍተኛ የስልጣን እረከን ውስጥ የነበርነው እኛ የሽዋ ኦሮሞች ነበርን፡፡ ላለፉት 28 አመታት ግን ከስልጣንና ልማት ተገልለን እንገኛለን፡፡አባቶቻቸን አዲስ አበባን ከተማቸው ባያደርጉልን ምን እንሆን እንደነበር አስባችሁት ታውቃላችሁ?….. ከተማው አዚህ በመሆኑ በአዲስ አበባ አካባቢ የሚኖር የሸዋ ገበሬ ያመረተውን ምርት በፈለገው ጊዜና ቦታ በፈለገው ዋጋ ያለ ምንም እንገልት እየሸጠ ተጠቃሚ መሆኑ በቅናት ያቃጥላቸዋል …….አዲስ አበባ ከተማ ወለጋ፤ ጅማ ወይም አሰላ ቢሆን ኑሮ ምን ያህል ይደሰቱ እንደነበር ማውቀ ነቢይ መሆንን አይጠይቅም……..ለመሆኑ የሸዋን ኦሮሞ ያፈናቀለው አማራ ወይሰ ኦፒዲና ኦነግ??………
ኦሮምያ ተብሎ በኦነግና በወያኔ ከተከለለ ጀምሮ ስልጣን ሲከፋፈሉ የኖሩት ከሀረር፤ ኤሉአባቦራ፤ አሩሲ፤ወለጋ፤ጅማ እየመጡ መሆኑ ለማንም ግልጽ ነው፡፡ ባለፉት 28 አመታት ከሸዋ ኦሮሞ ስልጣን የያዘና የኦሮሞ ፕሬዘዳነት የሆነ አለ እንዴ??….. የሷ ኦሮሞ ሀገር ማስተዳደር ችሎታ ስለሌለው ነው??እነጀዋር በዶር አለሙ ስሜ ላይ እያደረጉ ያለውን ሴራ ትኩረት ሰጥቶ የሚከታተል የሸዋ ኦሮሞ ካለ የህን ድርጊት በቀላሉ ይረዳል፡፡
ወለጋወች ኦነግን ሲፈጥሩ ጠላት አደርው የተነሱት የሸዋ ኦሮሞን ነው፡፡ የአማራን አገዛዝ (??) ለማጥፋት የምንችለው የሸዋን ኦሮም ስናጠፋ ነው ብለው በፕሮገራማቸው አስረግጠው ጽፈው ነው የጀመሩት፡፡ በ1980ቹ መጀመሪያ የሸዋ ኦሮሞ መጥፋት አለበት የሚል ይዘት ያለው መርዘኛ ቅስቀሳ ያደርጉ እንደ ነበርና ከዶር መረራ ጋር አሰጥ አገባ ገብተው እንደ ነበር እናስታውሳልን፡፡ በመስታውተ ቤት ውስጥ የሚኖር የመጀመርውን ድንጋይ አይወረውርም በማለት ኦነጎች ምን ያህል አሰቸጋሪና የሸዋን ኦሮሞ እደሚጠሉ …..ግን እንደ ማይሳካላቸው ነገሮ እንዳሳፈራቸው እናስታውሳለን፡፡
ከአዳማ፤ሞጆ፤ ቢሾፍቱ፤ገላን፤ሰበታ፤ቡራዩ፤ሆለታ፤ሱሉልታ፤ለገጣፎ…….እነአባዱላ ከገበሬው መሬቱን ቀምተው ዘመዶቻቸውን አሰፈሩበት፤ ሸጡት…….የሚገርመው በተወለድንበት ሀገር መብታችንን ነፍገው ከንቲባ ከአሩሲና ወለጋ እየሾሙ ወገኖቻችንን አሁንም ለሌላ ማፈናቀል እየተዘጋጁ ነው፡፡ አሁን ከእኛ ጋር አብረውን የሚኖሩትን ኢተዮጵያዊንን እያፈናቅሉ ያሉት እንደ ሚሉት ለሸዋ ኦሮሞ አሰበው የሚመሰለው ካለ ሞኝ መሆን አለበት ምክንቱም ገበሬውን ያለምንም ካሳ ያፈናቀሉትና መሬቱን የሸጡት ቀሪውን ደሞ ዘመዶቻቸውን ያሰፈሩበት ወለጋወችና አሩሲወች እንጅ አማራወች አይደሉም፡፡
አሁን በግፍ ኑዋሪወቹን ለምን ማፈናቀል ፈለጉ የሚል ካለመልሱ ግልጽ ነው ፡፡ ከሀረር ቆቱወችን እራሳቸው አፈናቅለው አምተው ሸዋ ላይ አስፍረዋቸዋል …..ኦቦ ለማ በግልጽ እንደነገሩን፡፡ አሁንም ወገኖቻችንን አፈናቅለው ከሀረርና ወለጋ አምተው ለማስፈር ስፈለጉ ነው፡፡ ዲሞገራፊ ቅየራው አዲሰአበባን ሳይሆን ሸዋ ኦሮሞን መሆኑ ነው፡፡ እናማ እኛ የሸዋ ኦሮሞወች ይህን አደገኛና ማንነታችንን ለማሳጣት በወለጋወችና በአሩሲወች የተሸረበብንን ሴራ በጥለቀት ልንመክተው ይገባል፡፡
ለገጣፎ የሚኖሩትን ደሃ ሰወች እያፈናቀሉ ያሉት አሩሲወችና ወለጋወች ናቸው፡፡ ለእኛ አሰበው የመሰለህ የመላው የሸዋ ኦሮሞ ካለህ አሁን ግልጥ ሊሆንልህ ይገባል፡፡ ከላይ እንደገለጽኩት በባህል፤ በአለባበስ፤ በአመጋገብ፤ በደስታና ሀዘን አገላለጽ፤ በቤት አሰራርና አኑዋኑዋር……በመልከና ሰበአዊነት፤ በሃይማኖት….አንመሳሰልም ……በትንሹም ቢሆን ከነሱ ጋር መመሳሰል ካለ በቁዋንቀዋ በቻ ነው የምንመሳሰለው አወ…….በቁዋንቀዋ በቻ ነው የምንመሳሰለው፡፡
ለመሆኑ የሸዋ ኦሮሞ ከንቲባ መሆን ስለማንችል ነው እንዴ ከአሩሲ አያመጡ ሙሰሊሞችን የሚሾሙት………..አላማው ክርስቲኑን የሸዋ ኦሮሞ ለማዳከምና ከጎረቤቱ ጋር የማይጠፋ ቁርሾ ውስጥ ለመክተትና መሬት እንደፈለጉ ለመሸጥና ለመከፋፈል ነው፡፡
በመሆኑም መሬታችንን እንጅ አኛን ለማትፋት ሌት ከቀን እነደሚደክሙ አውቀህ ታገላቸው…ንቃ ንቃ ሸዋ፡፡ የተጻፈው ለእኛ ለሸዋወች ብቻ ነው አዳሜ ከሃረር ቆቱ ፤ከአሩሲ፤ ከባሌ፤ከቦረና፤ ጉጅ፤ ከጅማና ወለጋ ….. ብትንጫጫ አልሰማህም ይህን ጉዳይ ግብ እስከ ማደርስ ና ወገኖቸ እሰከሚነቁ ድርስ ይቀጥላል ከዚያ ሁላችንም ማን ምን እያደረግን መሆኑን ስንረዳ ….እውነተኛ ጠላታችንና ወዳጃችንን ስናውቅ እምናደርገውን እናደርጋለን፡፡
እመለሳለሁ
