April 9, 2019
አቶ ንጉሱ ጥላሁን የወቅቱን ግጭት በተመለከተ መንግስት የወሰደውን እርምጃና ህዝቡ የለውጥ ቀልባሾች ሰለባ እንዳይሆን መልእክት አስተላልፏል:: ህዝባችን ህውሀት በዲጂታል ወያኔዎች በሚፈተርኩት እየተወናበደ ህውሀት በቀደደለት ቦይ ውስጥ ገብቶ እንዳይከርቸም የተጣራ መረጃ ይዞ ቢንቀሳቀስ ለራሱም ሆነ ለሀገር ደህንነት ይበጃል::