Source: https://mereja.com/amharic/v2/108103
ከቀናት በፊት በተመድ የተሰራጨ የፀጥታ ሁኔታ ማስታወቂያ እንደሚያመለክተው በከተማዪቱ አንዳንድ ስፍራዎች ወንጀል አሳሳቢ እየሆነ እንደመጣ እና የተመድ ሰራተኞችም በጠራራ ፀሀይ እና በምሽት እየተዘረፉ፣ አንዳንዴም እየተደበደቡ እንደሆነ ይፋ አርጓል።
ቦሌ ራማዳ ሆቴል አካባቢ፣ አትላስ ሆቴል ዙርያ፣ ኤድና ሞል አካባቢ፣ መስቀል አደባባይ፣ የድሮው ኤርፖርት እና የካ ተራራ አካባቢ ወንጀል እንደተበራከተባቸውም ተገልፁዋል። Via Elias Meseret

