ሚያዚያ 11, 2019

ፎቶ ፋይል ፡ ቦርዱ በፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል የሚኖረውን ግንኙነት እና በተናጠል የሚያደርጓቸውን እንቅስቃሴዎች የሚገዛ የአሠራር ሥርዓት ቃል ኪዳን ባፀደቁበት ወቅት

ፎቶ ፋይል ፡ ቦርዱ በፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል የሚኖረውን ግንኙነት እና በተናጠል የሚያደርጓቸውን እንቅስቃሴዎች የሚገዛ የአሠራር ሥርዓት ቃል ኪዳን ባፀደቁበት ወቅት

ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በዜግነትና በመራጮች ትምሕርት ረቂቅ መመሪያ ላይ ከሲቪክ ማሕበረሰብ ድርጅቶች ጋር ውይይት አካሄደ። “በሀገሪቱ ያለው ሁኔታ ለምርጫ አመቺ አይደለም ተብሎ ቢታሰብ፤ ምርጫ ቦርድ የማራዘም ስልጣን አለው?” በሚል የተጠየቁት ሰብሳቢዋ በዜጎች ደህንነት ላይ የተባባሰ ሁኔታ ለማምጣት ምርጫ እንደማይደረግና ሁኔታው በደንብ ተጠንቶ ለሚመለከተው አካል እንዲቀርብ እንደሚቀርብ ተናግረዋል። አዲስ አበባ — 

የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ፤ ምርጫ ለማድረግ ያህልም ብቻ መደረግ እንደሌለብት ገልፀው እስከ ዛሬ ከተደረጉ ምርጫዎች የተሻለ ተአማኒነት የሚኖረው ምርጫ ለማካሄድ እንደሚፈልጉ ተናገረዋል።

(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)

“በዜጎች ደህንነት ላይ የተባባሰ ሁኔታ ለማምጣት ብለን ምርጫ አናደርግም” የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ

by ቪኦኤ