የኢትዮጵያ የለውጥ ሂደት ከየት ወዴት? “ዶ/ር ዓቢይ የሚሄደው በሁለት ሐዲድ ነው። የኢትዮጵያን አንድነት ያምንበታል። የመጣው ከዚያ ቢሆንም፤ የጎሣ ፖለቲካን አያምንበትም።” – ፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ
የኢትዮጵያ የለውጥ ሂደት ከየት ወዴት?” በሚል የመነጋገሪያ አጀንዳችን፤ ባለፉት 12 ወራት ውስጥ የለውጡ ጅማሮ ያበረከታቸውን ማለፊያ አስተዋፅዖዎች፣ የገጠሙትን ተግዳሮቶች፣ ያሳደራቸውና ስጋትና ተስፋዎች አስመልክቶ ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ… A
