ሚያዚያ 17, 2019
- እስክንድር ፍሬው

ኢትዮጵያ ውስጥ እየተካሄደ ያለው ለውጥ “ሕዝባዊ መሠረት እንዳይዝ፣ ከተቻለም እንዲቀለበስ የሚጥሩ ኃይሎች የተቀናጀ እንቅስቃሴ እያካሄዱ ናቸው” ሲል የኢሕአዴግ ምክር ቤት አስታውቋል።
አዲስ አበባ —
“ፅንፈኛ ብሄርተኛነት፣ ሥርዓተ-አልበኝነትና የህግ የበላይነትን አለማክበር የአገራዊ አንድነታችን ችግሮች ናቸው” ብሏል ምክር ቤቱ ዛሬ ባወጣው መግለጫ።
“ለውጥን ማስቀጠልና ማስፋት ለምርጫ የሚቀርብ ሳይሆን የአገር ህልውና ጉዳይ ነው”ም ብሏል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።
