April 19, 2019

በግጭቱ የልዩ ፖሊስ ኃይሎች ከባድ መሳሪያ ተኩሰዋል ሲሉ የ@Rajo ዘጋቢዎች ከጅግጅጋ ተናግረዋል ። የኦጋዴን ነጻ አውጪ ታጋዮች መብቶቻቸውን ለመጠየቅ ለወራት ያልተከፈላቸውን ገንዘብ ለመጠየቅ ያደረጉትን ሰልፍ ለመበተን ልዩ ፖሊስ ኃይል መጠቀሙን ተከትሎ ግጭት መነሳቱን የአይን እማኞች ገልፀዋል።

Source – Rajo