ሚያዚያ 18, 2019


የኦምሃጀር ሑመራ መንገድ
ኤርትራና ኢትዮጵያን የሚያገናኘው የኦምሃጀር – ሑመራ መስመር ዛሬ ጥዋት ተዘጋ። መቀሌ —
ሑመራ ከተማ አስተዳደር ለቪኦኤ እንደገለፀው መስመሩ በኤርትራ በኩል እንደተዘጋ ነው።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።
ኤርትራና ኢትዮጵያን የሚያገናኘው የኦምሃጀር – ሑመራ መስመር ተዘጋ
by ቪኦኤ The code has been copied to your clipboard. The URL has been copied to your clipboard
No media source currently available 0:00 2:01 0:53
