የመነጋገሪያ ነጥብ

– የኢትዮጵያ የለውጥ ሂደት ከየት ወዴት?

“የሁሉም ችግሮች ተጠያቂ ሕወሓት፤ የሁሉም ችግሮች መፍትሔዎች …

http://ethioclip.com/%e2%80%9c%e1%8b%a8%e1%88%81%e1%88%89%e1%88%9d-%e1%89%bd%e1%8c%8d%e1%88%ae%e1%89%bd-%e1%89%b0%e1%8c%a0%e1%8b%ab%e1%89%82-%e1%88%95%e1%8b%88%e1%88%93%e1%89%b5%e1%8d%a4-%e1%8b%a8%e1%88%81%e1%88%89_2501de586.html

“የጠ/ሚኒስትር ዐቢይንና የፕ/ት ኢሳይያስን ስምምነት፤ የፖለቲካ እንጂ የሰላም ስምምነት ብዬ አልወስደውም” – ረ/ፕ/ር መረሳ ፀሐየ (ክፍል 2)

Assistant Prof Meressa Tsehaye (L), and Dr Samuel Kidane (R) (Courtesy of MT and SK)

“የኢትዮጵያ የለውጥ ሂደት ከየት ወዴት?”  በሚል የመነጋገሪያ አጀንዳችን፤ ባለፉት 12 ወራት ውስጥ የለውጡ ጅማሮ ያበረከታቸውን ማለፊያ አስተዋፅዖዎች፣ የገጠሙትን ተግዳሮቶች፣ ያሳደራቸውና ስጋትና ተስፋዎች አስመልክቶ መረሳ ፀሐየ፤ በመቀለ ዩኒቨርሲቲ የፓለቲካ ሳይንስና ስትራቴጂ ጥናቶች ረዳት ፕሮፌሰርና ዶ/ር ሳሙኤል ኪዳኔ በአክሱም ዩኒቨርሲቲ የታሪክ መምህር ምልከታቸውን ያንጸባርቃሉ።