April 22, 2019

በዚሁ መሰረት
• ዶ/ር አለሙ ስሜ የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ምክትል ዋና ዳይሬክተር
• አቶ ጃንጥራር አባይ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የመሰረተ ልማትና የከተማ ልማት አማካሪ ሚኒስትር
• ወ/ሮ ጠይባ ሀሰን በሚኒስትር ማዕረግ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማህበራዊ ዘርፍ አማካሪ በመሆን ከሚያዚያ 9፣ 2011 ጀምሮ በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ መሾማቸው የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽሕፈት ቤት ለኢቲቪ በላከው መግለጫ አስታውቋል።
• ከዚሁ ጋር በተያያዘ አቶ ገዛሃኝ አባተ ከሚያዚያ 4 ቀን 2011 ጀምሮ የኢትዮጵያ የሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ ማዕከል ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሹመዋል።
EBC
