April 23, 2019

(ወደ ኤፌሶን ሰዎች ም፣ 5፣ ቁ፣ 11)
በሺፈራው ሉሉ እና እንግዳሸት ቡናሬ
ኢ.ሜይል shiferawlulu@gmail.com / engidashet2012@gmail.com
ሚያዝያ 2011
መግቢያ
የዓለምን ሕዝብና ትወልድን አስተሳሰብ እየቀረጸ ያለው ምን እንደሆነ ከመሠረቱ ካልተረዳን የአገራችንንም ሆነ የትውልዳችንን የወደፊት አቅጣጫ በዘላቂነት ለማስተካከል አስቸጋሪ ይሆናል፡፡ በመሆኑም አሁን ምድራችንን የተቆጣጠረው የፍልስፍና አስተሳሰብ ምንድነው? የችግሮቻችን መሠረቱ ምንድነው? ብለን መርምረን ለመረዳት ጥረት ማድረግ አስፈላጊ ይመስለናል፡፡ በየዘመናቱ የተነሱ ዓለማችንን አቅጣጫ የሚያሲዙ የተለያዩ የክፉ ፍልስፍናዎችና አስተሳሰቦች የሰውን ልጅ ወደ ጥፋት መስመር እየመሩ ይገኛሉ፡፡—––ሙሉውን በፕዲፍ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ—–
