April 24, 2019

Posted by: ዘ-ሐበሻ

የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ፕረስ ሴክሬተሪ አቶ ንጉሱ ጥላሁን በኢትዮጵያና ቻይና መሪዎች ውይይት ዙሪያ የሰጡት ማብራሪያ። ሰላማዊት ካሳ ከቤጂንግ

ኢትዮጵያና የቻይና መንግስት ግሪድ ኩባንያ የ1 ነጥብ 8 ቢሊየን ዶላር ኢንቨስትመንት ስምምነት ተፈራረሙ