April 25, 2019

“የብሔር ጥያቄ ካነሱት የ1960ዎቹ ተማሪዎች መካከል አንዱ መለስ ዜናዊ ነበር፤ ሥልጣን ይዞ መልስ መላሽ ሆኖ ግን ራሱ ያነሳውን ጥያቄ መልስ መስጠት አልቻለም። ያነሳኸውን ጥያቄ መልስ ሰጪ ሆነህ እድሉን እና ሥልጣኑን ስታገኝ መመለስ ካቃተህ ጥያቄው ስህተት ነበረ ማለት ነው”

ዶክተር በድሉ ዋቅጅራ ዋልታ ቴሌቪዥን ላይ የተናገሩት ( ሙሉውን ቃለመጠይቅ ያዳምጡት)

https://youtu.be/cmQxZUnaqXM