ይድረስ ኢትዮጵያን ለማዳን፣ ህዝቡን ለማሻገር በጥረት ላይ ላላችሁ መሪዎች።
በጎሳ ፖለቲካ ምክንያት በወገኖቻችን ላይ እየተፈጸመ ያለው በደልና የተጋረጠብን የመበታተን ስጋት ምክንያት ድምጻችንን እናሰማለን። ይህ የሁሉም ኢትዮጵያዊያን ሀላፊነትና ግዴታ ነው።
የጎሳ ፖለቲካ በህግ እንዲታገድ እንጣር። ሀገራችንን እንታደግ፣ ህዝብን ከመከራ እናድን።