ሚያዚያ 30, 2019
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ጨምሮ ከፍተኛ ባለሥልጣናት በክልልና በብሄራዊ ደረጃ ፀጥታን ስለማስከበር ዛሬ በባህር ዳር ተወያዩ፡፡
ባህር ዳር —
በተለይም በቤንሻንጉል ጉዝም ክልል መተከል ዞን ዳንጉር ወረዳ ሕዝብ ላይ ጥቃት መድረሱ ተቀባይነት የሌለውና አሳዛኝ መሆኑን ገልፀው የመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች፣ የሕግ የባላይነትና ሰላም የማስከበሩብ ኃላፊነት እንደሚወጡ ተናግረዋል፡፡
ጉዳዩ የሚያስቆጭና የሚያስቆጣ ቢሆንም ግን ሕዝብ ለሕዝብ የራሱ ያፀፋ ዕርምጃ እንዳይወስድ መክረዋል፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ