Friday, May 3, 2019

– ብሔርተኛ ዲሞክራሲያዊነት ብሎ ነገር የለም።ብሔርተኝነት ወደ አውሬነት  ነው የሚቀይርህ።ብሔርተኛ ሆኖ ዲሞክራሲያዊ መሆን ፈፅሞ አይቻልም።
-ብሔርተኝነት አምስቱን የስሜት ሕዋሳት ያሳጣል።
– ብሔርተኝነት ውስጥ ሆኖ እንነጋገር ብሎ ነገር አይገባኝም።አንድ ከረጢት ውስጥ ቀድሞ ገብቶ በአንድ አስተሳሰብ ተለጉሞ እንዴት ይነጋገራል?
ሙሉ ቪድዮዎቹን ይመልከቱ።

https://youtu.be/7L7QHeHkxAo