May 3, 2019

VOA Amharic : ቀደም ባሉ ዓመታት የፕሬስ ነፃነት ቀንን ለመዘከር በዓለም አቀፍ ተቋማት የወጡ ሪፖርቶች ፤ ኢትዮጵያን የመናገርና የመጻፍ ነፃነት የሌለባት፣ ጋዜጠኞችና ጸሐፊዎችን በማሰደድ እና በማሰር ርምጃዎች ከመጀመሪያዎቹ “አፋኝ” አገራት ተርታ ይመድቧት ነበር።
በዘንድሮው ሪፖርት ደግሞ ኢትዮጵያ “አንድም የታሰረ ጋዜጠኛ የሌለባት አገር” ተብላለች።

•የአዳዲሶቹ ሪፖርቶች ይዘት ኢትዮጵያ የነፃነት አገር የሚለውን መስፈርት ማሟላቷን የሚያረጋግጡ ናቸውን?
•ለኢትዮጵያ ፕሬስ ነጻነት አሁንም ማነቆ የሆኑ ህጎች እና አሰራሮች የሉምን?
•ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ‹‹አዲስ›› አስተዳደር ለፕሬስ ነጻነት የፈጠራቸው ዕድሎች እና ተግዳሮቶች ምንድናቸው?
በሚሉ እና በሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ባለሞያዎች ውይይት…….

https://www.youtube.com/watch?v=5AEXZf5s7bQ