-ተቸግረናል በስጋት ውስጥ ነው ያለነው: ልጅ ይዤ ነው ከቤት የወጣሁት :አሁንም ነፍሰ ጡር ነኝ: የት እንደምወልድ እንኳ አላውቅም: አንድም የመንግስት አካል መጥቶ የጠየቀን የለም: ዝናቡ እየመጣ ነው ምንድን ነው የሚውጠን ?
-መስራት እየቻልን መንግስት አፈናቅሎ ተረጂዎች ያደረገን ለምንድን ነው?
“…መንግስት አልጎበኘንም ረስቶናል: መጪው ክረምት ነው :ጨለማ ነው እንዴት ነው የምንሆነው ? አቤት በሉልን ! ”
የለገጣፎ ለገዳዲ ተፈናቃዮች ሮሮ