May 5, 2019

“— ጨካኝ እና አምባገነን መሪዎቻችን ዶ/ር ነጋሶ በመርህና በሀሳብ ከተለያቸው በኋላ እንዳጉላሉትና እንደጎዱት ሁሉ ሞቱንም ርካሽ የማይረባ እና እርባና ቢስ ሊያደርጉት የነበራቸው ተስፋ በመክሸፉ ነው። ዛሬ እነሱ ያጡትን ክብርና ሞገስ እሱ በሞቱ አግኝቶታል፡፡ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይግባው፡፡ እሱም የሞቱን ፅዋ በፀጋ እንደተቀበለው ሃሳቤና መንፈሴ ይነግረኛል፡፡”
ኢትዮጵያ ከነሙሉ ክብሯ በልጆቿ በአንድነት ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር፡፡”
አስራት ጣሴ

https://youtu.be/m8PIfOFKM2U