May 9, 2019

በደቡብ ምዕራብ ኦሮምያ ጂማ ዞን ውስጥ ባለችው ሊሙ አካባቢ በቅርቡ ግጭት ተፈጥሮ እንደነበር በአንዳንድ መገናኛ ብዙኃን ተዘግቧል።ሕይወት መጥፋቱና ሰው መፈናቀሉም ተነግሯል።

እውነት ይሆን? VOA ወደ አካባቢው ደውሎ አንድ የዚያው ነዋሪ የሆኑ የእምነት አባና አስተዳዳሪውን አነጋግሯል።

https://youtu.be/HqLtv0PhvhA