May 16, 2019
Source: https://mereja.com/video/watch.php?vid=ced7661c1
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስተዳደር ወሰን እና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን ኮሚሽነር እና ምክትል ኮሚሽነር ሹመቶችን አፀደቀ።
ምክር ቤቱ በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በቀረበለት መሰረት ዶክተር ጣሰው ገብሬ የአስተዳደር ወሰን እና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን ኮሚሽነር እንዲሁም ኡስታዝ አቡበክር አህመድ ደግሞ ምክትል ኮሚሽነር በማድረግ ሹመቱን አፅድቋል።
Walta Media and C…