በዛሬ ዕለት በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን (ECA) አዳራሽ በጠቅላይ ሚንስትር ጽ/ቤት አስተባባሪነት ቀደም ብሎ በፓርቲዎች መካከል በተደረሰው ስምምነት መሠረት በወቅታዊ አገራዊ አጀንዳዎች ላይ ውይይት
ክፍል አንድ
የውይይቱም ርዕሶችም፡-
1. የኢትዮጵያ ፌዴራል ስርዓት ተቃርኖዎች፣መንስኤዎችና ውጤቶች፣
2. የሰላም ምንነት፣አስፈላጊነትና የባለድራሻዎች ሚና፣
3. የለውጡ ምንነት ፣አስፈላጊነትና ፈተናዎችና ፣መፍትሔዎች ፣
4. እና በማህበራዊ ተሳትፎ ምንነት፣አስፈላጊነትና መልኮቹ የሚሉ ናቸው፡፡
መድረኩን ወ/ሮ ቆንጅት ብርሃን የሚያስተባብሩት ሲሆን የመነሻ ፅሁፍ አቅራቢዎችም ዶ/ር ሰሚር አሚን ፣ፕሮፌሰር እዝቅያስ አሰፋ፣ ዶ/ር ኤልሳቤጥ ሀይለ ጊዮርጊስ እና አቶ አንዷለም አራጌ