ኢሕአፓ : አገርቤት : ለሚያደርገው እንቅስቃሲ በተለያዩ መልኮች የገንዘብ መዋጮ ከአባላቱና ከደጋፊዎቹ እያሰባሰበ ይገኛል::ከማሰባሰቢያው አንዱ, ቶምቦላ: ነው::
በእናንተና : በደጋፊዎቻችን ጠንካራ ሥራ ቶምቦላው በ5/18/19 በካሊፎርያ ግዛት : ወጥቷል::
አሽናፊወችም : የሚከተሉት ቁጥሮች ናቸው::
1ኛ አሽናፊ : እጣ ቁጥር:121438 : የተሸጠው ቶሮንቶ ::
2ኛ አሸናፊ : እጣ ቁጥር: 103604 : የተሸጠው ችካጎ ::
3ኛ አሸናፊ እጣ ቁጥር: 103638 : የተሸጠው አትላንታ ::
ለአደረጋችሁልን ትብብር በጣም እናመሰግናለን::
ድጋፍ ኮሚቲ