May 26, 2019

ከአቶ ልደቱ አያሌዉ ጋር የተደረገ ቃለምልልስ-በዋልታ ቴቪ

አቶ ልደቱ አያሌዉ በኢትዮጵያ የተቃዉሞ ፖለቲካዉ ጎራ የሚታዉቁ ናቸዉ፡፡ አቶ ልደቱ በተለይ በ 1997 ምርጫ ላይ በነበራቸዉ ተሳትፎ ጋር በተያያዘ ከተለያዩ አካላት ድጋፍ ከፍ ሲል ደግሞ በከፍተኛ ተቃዉሞ ዉስጥ ያለፉ ናቸዉ፡፡

https://youtu.be/SGtjNE8-ezo