June 2, 2019

ሰናይ የሚባል አዲስ የሳተላይት ቴሊቪዥን ጣቢያ ሊመሰረት ነው።

የፊታችን ሰኞ ግንቦት 26 ቀን2011 ዓ/ም ከቀኑ 9 ሰዓት በኢትዮጵያ ሆቴል ትላንትና ፣ዛሬ እና ነገን እንደ-ድልድይ የሚያስተሳስር፣መረጃ ፣ ቁምነገር እና መዝናኛ ፕሮግራሞችን በላቀ ሁኔታ የሚያቀርብ የህዝብ ቲቪ መስረታ አስመልክቶ ፤ በኢትዮጵያ ሆቴል ጋዜጣዊ መግለጫ ይስጣል።

ሰናይ መልቲ ሚዲያ ፤በጋዜጠኛ እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች እስክንድር ነጋ መስራችነትን ያካተተ ህዝባዊ የሆነ የ24 ሰዓት ቲቪ መሆኑ ተገልጿል። ሲል ይድነቃቸው ከበደ ያደረሰን መረጃ ያመለክታል

Image may contain: text