በኢትዮጵያ በተለይም ከቅርብ አመታት ወዲህ የመፈናቀል ወሬዎች ይሰማሉ፡፡
ዜጎች ከኖሩበት አካባቢ እየተፈናቀሉ ለመከራ መዳረጋቸው የሚያነጋግረውን ያህል ችግሩ ምንድነው ? መነሻውስ ? የሚሉትን ጥያቄዎች እየመረመሩ መፍትሄ ለመፈለግ ጥረት አለመደረጉ የሚያሳየው አሁንም ችግሩ መቀጠሉን ነው፡፡ለመሆኑ እውነት ፖለቲከኞች እንደሚሉት አብሮ የነበረው ሕዝብ በድንገት በደል እንደደረሰበት ስለተረዳ ነውን ? ወይስ ፖለተከኞች እሳቱን ስለሚያጋግሉት ይሆን ? ………
