ዋሽንግተን ዲሲ ከተማ ውስጥ በምትገኘው በደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየተባባሰ የመጣው ቤተክርስቲያኒቷን ከህጋዊው ቦርድ አስተዳደር ነጥቆ ለወያኔው ሹመኛ ለአባ መላኩ (አቡነ ፋኑዔል) የማስረከብ ትንንቅ በዛሬው ዕለት ከፍ ወደአለ ደረጃ መሸጋገሩ ከስፍራው የደረሰን ሪፖርት ያመለክታል። በዚህም መሠረት የዕለተ ሰንበት የቅዳሴ አገልግሎት ተጠናቆ ህዝቡ ከተሰናበተ በኋላ በአቶ አዲሱ አበበ አማካይነት የተደራጁት  የቤተክርስቲያኒቷ አባላትና  ካህናት እንዲሁም በርካታ ቁጥር ያላቸው ከየት እንደመጡ የማይታወቁና የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ምዕመናን ለመሆናቸው እንኳ ማረጋገጫ ሊቀርብላቸው የማይቻል ሰዎችን አስቀድመው ቦታ አሲዘው በተጠንቀቅ እንዲጠባበቋቸው አደረጉ። ከዛም በዕቅዳቸው መሠረት ዶ/ር አክሊሉ ሐብቴ አብረዋቸው በረብሻው ላይ ተሳትፎ ከሚያደርጉ የውስጥ አርበኛ ካህናት ከሆኑ ከቄስ ኃይሉና ሊቀ ሊቃውንት ወርቅነህ በተሰጣቸው የድምፅ ማጉሊያ በመጠቀም ከመቀመጫቸው ብድግ ብለው “የደብሩ የባለ አደራዎችቦርድ ተሽሯል“ ብለው በሌላቸው ስልጣንና ኃላፊነት አዋጃቸውን አስተጋቡ። ይህ አዋጃቸው የቤተክርስቲያኒቷን የመተዳደሪያ ደንብ የጣሰና ህገወጥ ድርጊት ነው።   የር/አ/ደ/ሰ/ቅ/ማ/ቤ/ክ ለ3ኛ ጊዜ ተሻሽሎ  እ.አ.አ. ጁን 10, 2012 የጸደቀው መተዳደሪያ ደንብ አንቀጽ 11 የባለአደራዎች ቦርድ በሚለው ርዕስ በማያሻማ ሁኔታ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን በመጻረር ነው ዶ/ር አክሊሉ የጭቃ ጅራፋቸውን ያሽጎደጎዱት። ይኽውም የርዕሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ጠቅላላ ሥራዎችንን የሚመራ፣በማናቸውም ጉዳይ የቤተ ክርስቲያኑ ተጠሪና ኃላፊ የሚሆን በጠቅላላ ጉባዔ የሚመረጥ አንድ የባለ አደራዎች ቦርድ ይኖራል። የባለ አደራዎች ቦርድ ተጠሪነቱ ለቤተክርስቲያኑ የጠቅላላ አባላት ጉባኤ ይሆናል።

በመተዳደሪያ ደንቡ መሠረት ዶ/ር አክሊሉ አንድ ተራ ምዕመን እንጅ ምንም ዓይነት የባለ አደራዎች ቦርድ ሥልጣንና ኃላፊነት የላቸውም። ዶ/ር አክሊሉ ሐብቴን የመሰሉ በትምህርት፣ በስራ ልምድና በዕድሜ አንጋፋ ከሆኑ አዛውንት አንደበት እንደዚህ ዓይነት መደዴና ህገወጥ  ነገር መነገሩ ብዙዎችን በእጅጉ ማሳዘኑና “ኢትዮጵያ ሰው አልወጣላትም”ያሰኘ መሆኑንም ገልጸውልናል።  የታወጀው ሹም ሽር ምንም ዓይነት ህጋዊነትና የሌለውና መፈንቅለ ቦርድ መሆኑ ለዝግጅት ክፍላችን የደረሰው ሪፖርት ያመልክታል።

በዚህ ታላቅ ደብር አስተባባሪነት በዋሽንግተን ሞኑመንት አጠገብ በሊቢያ ለተሰው ሰማዕታት የመታሰቢያ ዝግጅት ከተደረገ በኋላ ለረዥም ዓመታት በደብሩ ውስጥ ሲብላላና ሲንተከተክ የነበረው የጥቂት ካህናትና ምዕመናን ቤተክርስቲያኒቷን ለወያኔ አስላፎ የመስጠት  የደፈጣ ትንንቅ አደባባይ በመውጣት አሁን ለተፈጠረው ችግር አቀጣጣይ ነጃጅ እንደሆነ የቤተክርስቲያኗ አንጋፋ አባላት ይናገራሉ። እነዚህ ለህግና ለስርዓት ደንታ የሌላቸው ግለሰቦችበአቶ አዲሱ አበበ  በኩል ከወያኔው ተወካይ ከአባ መላኩ ጋር በቀጥታ የሚሰሩና ከእናት ቤተክርስቲያን ጋር ተራርቀናል እንደገና አንድ መሆን አለብን በሚል በማር በተለወሰ መርዝ የተወሰነ ቁጥር ያላቸውን ምዕመናን ለማወናበድ እንደቻሉ ይነገራል። አንዳንዶቹም ከፍተኛ የደርግና የኢሰፓ ባለስልጣኖች የነበሩና ወያኔ ኢትዮጵያን ወሮ  ከያዘበት ጊዜ አንስቶ አገር ቤት ለመሄድ ፍላጎቱ ቢኖራቸውም ያልቻሉና ሲሞቱም ኢትዮጵያ ውስጥ የመቀበር ፍቃድ  ለማግኘት ጥረት ሲያደርጉ የነበሩም ይገኙባቸዋል ተብሏል።  የነዚህ የቀድሞ የደርግ ባለስልጣኖች  ፍላጎት ከነአዲሱ አበበ  ቤተክርስቲያኗን ለወያኔ በጉቦ መልክ የማቅረብ ተልዕኮ ጋር መስተጋብር እንደፈጠረላቸውና በአቶ አዲሱ አበበ በኩል ቤተክርስቲያኗን በአባ መላኩ ቁጥጥር ስር ካስገቡ አገር ቤት በህይወታቸውም ሆነ በበድናቸው ለመግባት እንደሚፈቀድላቸው ቃል የተገባላቸውም እንደሚገኙ ውስጥ አወቆች ለዝግጅት ክፍላችን ጠቁመውናል።

በምዕመናን የተመረጠውና ከፍተኛ ኃላፊነት ጫንቃው ላይ የተሸከመው የባለ አደራዎች ቦርድ ከዛሬው የዶ/ር አክሊሉ አዋጅ በኋላ ይሉኝታና የዋህነት ከወያኔ ተኩላዎች ጋር በሚደረግ ፍጥጫ ስለማያዋጣ ጠንካራና የማያዳግም እርምጃዎችን በአስቸኳይ በመውሰድ ቤተክርስቲያኒቷን ማዳን እንደሚጠበቅበት በስፋት እየተነገረ ነው። በዚህም መሠረት ቤተክርስቲያኒቷ አደገኛ ሁኔታ ውስጥ እንድትገባ በመግፋት ላይ ያሉትን ቀንደኝ በጥባጭ ምዕመናንና  ካህናት ተጨማሪ ወንጀል እንዳይሰሩ ለማስቆም ቤተክርስቲያን ውስጥ እንዳይገቡ ከፍርድ ቤት ማዘዣ ማውጣትእንደሚገባቸው በመነገር ላይ መሆኑ ተገልጾልናል። እንዲሁም በቤተክርስቲያኑ ውስጥ ከባለ አደራዎች ቦርድና ከደብሩ አስተዳዳሪ ውጭ ማንም ሰው እየተነሳ እንዳይዘላብድና  እንዳይቀባጥር  ማድረግ አስፈላጊ መሆኑም ተጠቁሟል። ሁኔታው እስኪረጋጋና  የምዕመናን ሰላምና ደህንነት በአስተማማኝ ሁኔታ እሲኪረጋገጥ ድረስ የፖሊስ ኃይል በቅርብ እንዲገኝ ማድረግ ያስፈልጋል የሚሉም በርካቶች መሆናቸውን የደረሰን ሪፖርት ያመለክታል። ይህንን በመካሄድ ላይ ያለ  ቀጣይ ዜና (developing story) እየተከታተልን መረጃ የምናቀብ መሆኑንን እንገልጻን።

86 comments on “ዶ/ር አክሊሉ ሐብቴ መፈንቅለ ቦርድ አወጁ”
  1. Adanch says:

    ጉድ ነው የሚሰማው ትልልቆች የቀለሉበት ዘመን።

    [Reply]

  2. Eden1 says:

    Ok, Ethiopianreview, but who authored this article. I started reading and looked for the author, and no name. No need to waste time reading something of such significance without ownership.Id of the writer.

    [Reply]

  3. Ewunet says:

    በዛሬው እለት በቤተክርስቲያኑ ውስጥ ይካሄድ የነበረው አሳዛኝና አሳፋሪ ድርጊት ትልቅ ጥቁር ነጥብ ጥሎ ያለፈ በእውነት እነኝህ ኢትዬጽያውዬን የኦርቶዶክስ። እምነት ተከታዬች ናችውን? የሚያሰኝ ይመክራሉ ያስተምራሉ የተባሉ ካህናትና አዛውንቶች የክህደትና የማበጣበጥ ተግባር ሲፈጽሙ የታየበት ነው። ይህ አይነቱ ድርጊት ማንነታችውን የገለጹበት ትዝብት ላይ የወደቁብት እንጅ የትም እንደማያደርሳቸው ግልጽ ነው ያሰማራችውን የወያኔ ተላላኪ አባ መልአኩን/ስይጣነን ያስዱሰቱ መስሉአቸው በራሳቸው ላይ የታሪክ ጠባሳ አስቀመጡ በቤተክርስትያናችን ህግ ወደፊት ተአምረ ውንብድና ተብሎ ይጻፍባቸዋል። ተከታዮቻቸው የሰንበት ተማሪዎችም በተስፋዬ መቆያ ተመልምለው የተዘጋጁ የዱርዩ ሰብስብ መሆናቸውን በሚገባ አስመስክረዋል መቼም የዛሬው ቀን ባለጌዎች ማንነታቸውን የገለጹበት ነው እንዲህ አይነት ክህነት በጣም ያሳዝናል ሌላው አሳፋሪዎች ደግሞ ሴቶቹ ናቸው አቤት የምላሳቸው እርዝመቱ ካፋቸው የሚወጣው አጸያፊ ቃል እንደው ለልጆቻቸው ምን ይሆን የሚያስተምሩአችው። እንደው በአጠቃላይ እግዚኦ ነው የሚያሰኘው

    [Reply]

  4. ትሁት says:

    በዛሬው እለት በቤተክርስቲያኑ ውስጥ ይካሄድ የነበረው አሳዛኝና አሳፋሪ ድርጊት ትልቅ ጥቁር ነጥብ ጥሎ ያለፈ በእውነት እነኝህ ኢትዬጽያውዬን የኦርቶዶክስ። እምነት ተከታዬች ናችውን? የሚያሰኝ ይመክራሉ ያስተምራሉ የተባሉ ካህናትና አዛውንቶች የክህደትና የማበጣበጥ ተግባር ሲፈጽሙ የታየበት ነው። ይህ አይነቱ ድርጊት ማንነታችውን የገለጹበት ትዝብት ላይ የወደቁብት እንጅ የትም እንደማያደርሳቸው ግልጽ ነው ያሰማራችውን የወያኔ ተላላኪ አባ መልአኩን/ስይጣነን ያስዱሰቱ መስሉአቸው በራሳቸው ላይ የታሪክ ጠባሳ አስቀመጡ በቤተክርስትያናችን ህግ ወደፊት ተአምረ ውንብድና ተብሎ ይጻፍባቸዋል። ተከታዮቻቸው የሰንበት ተማሪዎችም በተስፋዬ መቆያ ተመልምለው የተዘጋጁ የዱርዩ ሰብስብ መሆናቸውን በሚገባ አስመስክረዋል መቼም የዛሬው ቀን ባለጌዎች ማንነታቸውን የገለጹበት ነው እንዲህ አይነት ክህነት በጣም ያሳዝናል ሌላው አሳፋሪዎች ደግሞ ሴቶቹ ናቸው አቤት የምላሳቸው እርዝመቱ ካፋቸው የሚወጣው አጸያፊ ቃል እንደው ለልጆቻቸው ምን ይሆን የሚያስተምሩአችው። እንደው በአጠቃላይ እግዚኦ ነው የሚያሰኘው

    [Reply]

  5. zenkataw says:

    It is all said in the bible.There will be those who give judgement under the chickpea plant.

    [Reply]

  6. Alem says:

    Eden 1, you are asking who authored? Is the information correct? Can you tell if Dr. Aklilu has not made an attempt coup d’état? I hope ER will have made the video available soon.
    I was not there but I got confirmation from 5 or 6 people who were present. They told me Dr. Aklilu read something like: ” the bard is disbanded, a new group of people are selected that would serve for the next 6 months and he read the names”. If this is coup d’état, what is?

    [Reply]

  7. ሞጂት says:

    ሰሞኑን እነማናቸው እነዚህ ሰዎች ብዬ ስጠይቅ ያገኘሁት በጣም ገርመኝ ። የደርግ ባልስልጣናት የነበሩና ያኔ ቅንጅት ሲከፈል ለክፍፍሉ አስተዋፅኦ የነበራቸው ሰዎች መሆናቸውን ነው። Ethiopianreview እነዚህን ሰዎች ዝርዝርና በጉዳዩ ያላቸውን ሚና ወደፊት መርምሮ ቢያቀርብ በጣም ጥሩ ይሆናል።

    አንድ ማለት የምፈልገው ግን እነዚህ ወያኔን ታግለናል፣ እኛ ወያኔን አንፈልገውም ብለው በ viber የተሰራጨው እኔንም ደርሶኛል። አሁን ሳስበው እነ ዶ/ር አክሊሉ ወያኔን ላይፈልጉ ይችላሉ፣ ነገር ግን የነሱ የወያኔን አለመፈለግ የሚመነጨው ከልባቸው የኢትዮጵያ ሕዝብ መብቱ ይከበር ወይም ኢትዮጵያ የሁሉም ዜጎች አገር ትሁን ሳይሆን በኃይለ ሥላሴ ወይም በደርግ እንደነበረው እነሱ የሚያዙበት ይሁን ነው። ይገርማል።

    [Reply]

  8. Eden1 says:

    Last night, the author would have been ethiopianreview. At least this morning, it identifies as Iskedar. Who is Iskedar? Is it a pen name?/a media name? Please specify. Since this is a critical information with a turning point and informing the public of significant accusation of a highly reputable person who had been very much a part of the church, the author should be identified.

    Dr. Amare at least set him self free in his own words by trying to comfort the public, and appealing to it at the same time in his official release of written statement as well as video. Dr. Aklilu, the academician, intellectual seasoned citizen and devout Christian should release an official response as well.

    I have not read this article yet because something is missing right in the beginning. May be by the end of the day, I will give it some time to read.

    [Reply]

  9. Temelkach! says:

    Dr Aklilu’s act as a leader of the “Coup d’etat” at the St Mary Church in DC reminded me of many wise Ethiopian sayings, some of which expressed as ” wota wotana ende shembeko, Tenkebalele ende Mukecha” and the worst one I would like to use it here is ” Aheya Beruku siayout Beklo yimeslal?” I am sorry to say that, Dr Aklilu, despite the good contributions you made to Ethiopia in your young ages. However, you deserve the saying at this point because you have failed to keep up with your integrity, Ethiopian unity and above all to GOD!. I had a great regard to you for years. I remember one beautiful summer morning I saw you with your family at the Dullas Int. Airport and told my children a lot of wonderful things about you at your back, so that you would serve as a model for them in their future career. But,what you are doing now made me pull back the green card from you!I have nothing to say good any more to my kids. You are no more serve as a good model for my children and the generation to come.You made a terrible mistake at the end of your Journey!

    [Reply]

  10. Temelkach! says:

    Dr Aklilu’s “Coup D’Etat” reminds me of what the “Derg”, Mengistu Hailemariam’s Government, did on September,1974, overthrowing the Emperor. It is so awkward! When any one hears about this, in the USA, where nobody can behave, anarchically, above the rule of law. It was a foolish act. What I am questioning myself is that, how did Dr Aklilu failed to compute this elementary math? to look into the illegality of his act? Is he still in his conscious mind? or apraxic or agnostic? You never know his age makes him a candidate for those dementia terms? Cortical failure? Cholinergic failure, loss of recent memories? (I am sorry for the jargons but when you are upset you feel like using your language! expresses situations better for you!) If I were a member of the board (Baleadera Board) and the administrator (Dr Amare), I would right away close the church until the cloud is clear and take the issue to court. That is what should be done in any situation where there is a threat against any institution including the Church and keeps the church guarded by security forces against the hooligans led by Dr Aklilu and Addisu Abebe (the VOA journalist). Keep it up Dr Amare.. We all true Ethiopian are with you and I urge the “Immigrated Holly Synod” should also stand with you!!!!!!!!The Woyanes do not build boundaries when they fight for their interests. Why not weeeeeeeeee???????? Wake up!!!!Dr Aklilu do not be a toilet paper for the Woyannes!!!!

    [Reply]

  11. ሰለሞን ነኝ ከካናዳ says:

    ለግል ጥቅም ብሎ ቤተክርስቲያን የሚያፈርሰውን እሱ ባለቤቱ ያፍርሰው።

    [Reply]

  12. Abe Aregay says:

    dofter ak–lilu ena atelaw addisu betekeriastian ye egzabir mamlekia enji ye enanten ego masaya bota aydelem,,,

    [Reply]

  13. አየለ says:

    ዶ/ር አክሊሉ ሐብቴ በ 90 ዓመት እድሜ እንዲህ ዓይነት ሥራ ይገርማል። ነገር ግን የወያኔ ግብረአበሮች ከየቦታው ( በተለይም ከሚካኤል ቤተክርስቲያን – የአባ መላኩ (አቡነ ፋኑኤል) ቀጥተኛ ትዛዝ ተልከው መምጣታቸው ባይስገርምም እንዴት የባ መላኩን ፈረስ ተቀምጠው መጋለብ ፈለጉ?

    [Reply]

  14. J Abdi says:

    Who is pro wuyane? Dr. Amare or Dr. Aklilu ? I confess I am an out sider. But I know one concrete thing. The foundation of that church was not strong. They (leaders) were oportunists. They should have been either with the wuyane church or Ethiopian church from the beginning. Being nuitral is not an option. What is happening now is self evident.

    [Reply]

  15. JA says:

    We all Ethiopians who live in washington metropolitan area know Nugusse w/mariam and Elias kifile. This two guys are with Dr. Amare’s group. This clearly indicates whose group is pro wuyane. Dr. Aklilu’s or Dr. Dr. Amare’s group. Thanks.

    [Reply]

  16. Fekadu says:

    JA, what are mixing? Nigussie Weldemariam and Elias Kifle? Have you listened to the call from Nigussie Weldemariam from last week? Note also that there is no Dr. Amare Group. If Dr. Amare had group, these people would not have reached this far.

    [Reply]

  17. ምህረት says:

    Fekadu ጥሩ ብለሀል ግሩፕማ ያላችውና በጉልበት ቤተክርስቲያን ሊያፈርሱ የተነሱት የዶክተር አክሊሉና የተስፋዬ መቆያ ጋንግስተሮች በሰንበት ትምህርት ቤት ሰም ተደራጅተው እውነትና ውሸትን መቀላቀል የለብንም ዶክተር አማረ በግልጽ በአደባባይ እየተናገሩ ነው።

    [Reply]

  18. እምነት says:

    እንደው በጣም ነው የሚያሳዝነው በዚህ እድሜ እንዲህ አይነት ክህደት መፈጽም አሳፋሪ ነው አገር አፍራሽነታችው ሳያንሳቸው እንደገና ቤተክርስቲያንን ማፍረስ እንዴት አይነት ህሊና ማጣት ነው። አንድ በትላንትናው እለት የቆረቡ እናት የቄሶቹን ሁኔታ አይተው ስቅስቅ ብለው በማልቀስ በነኝህ በከሀዲዎች እጅ ነው ዛሬ የተቀብልከት ምነው እመብርሀን ምን አጠፋሁ ሁለተኛ አይለመደኝም እያሉ ሲያዝኑ ስሰማ እኔም በእለቱ ባለመቀበሌ እግዚአብሔርን አመስግኜ እሳቸውንም አጽናናሁአቸው የትላንትናው ድርጊት የብዙ ክርስትያንን ልብ የሰበረ ነው አድራጊዎቹ አልገባቸውም እንጅ ከህግ በላይ ሊሆኑ አይችሉም በህግም ይጠየቁበታል።

    [Reply]

  19. Fekadu says:

    በጣም የሚገርመው ነገር ተልእኳቸው በአስቸኳይ ይፈጸም ዘንድ ከዚያው ከደጀ ሰላሙ ላይ እንደቆሙ አመራር ያሏቸውን ሰይመው ነው የወረዱት ከተጠቋሚዎች መካከል አንዱ አምሃ ደስታ ለረዥም ጊዜ ቤተክርስትያኒቱን ሲያበጣብጥ የቆየ ስውር የወያኔ አባል ነው። ስራውን በሚገባ ተወጥቷል ለዚህም ይህ ስጦታ ተበርክቶለታል። ሌላው ቄስ መሳይ ወያኔ ዘላለም እሱም እንደዚሁ ሲያበጣብጥ የቆየ ስውር የወያኔ አባል ነው። ሶስተኛው ቄስ የዋናው ሽማግሌ ልጅ ሲሆን እርሱም እንደዚሁ ቤ/ክ በወ ሬ ሲያጨስ የኖረ አጭር እንደ ቁመቱ ሰስተሳሰቡም አጭር ሰው ነው።

    ዋናው ነገር ተሃድሶና ጥቅም አሳዳጆች ቤ/ክ ለመቆጣጠር አየተንቀሳቀሱ ነው (በህገወጥ መንገድ) እኛምቤ/ክ የማዳን ግዴታችንን መወጣት አለብን።

    [Reply]

  20. Zak says:

    ALL the Dergue as well as ESEPA members including Haileslasie are responsible for Woyane takeover.

    [Reply]

  21. Kokebe says:

    በዶክተር አክሊሉ አድራጎት በጣም ካዘኑት ሰዎች መካከል አንዷ ነኝ። በምን ህግና አሰራር ነው የተመረጠ ቦርድ እያለ ሌላ እካል በቆረጣ ስልጣን ሊቀማ ይችላል? እንደምናውቀው በዶክተር አክሊሉ በንጉሰ ነገስቱና በደርግ አስተዳደሮች የዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንነትና የባህል ሚኒስቴር ለመሆን የቻሉ “ጥበበኛ” ሰው እንደሆኑ እናውቃለን። ሆኖም በማርያም ቤተክርስቲያን ውስጥ ተመራጭ የቦርድ አባላትን ከስልጣናቸው የማውረድና በሌላ የመተካት ስልጣን ማን ሰጣቸው? ከሐይለስላሴ ወይንስ ከመንግስቱ ሐይለማርያም?ይህንን የ mob አሰራር ከየት ነው ያመጡት? ዶክተር አክሊሉ በቦርዱ ላይ ቅሬታ ካላቸው ህግና ስርአቱን ተከትለው አቤቱታቸውንና ብሶታቸውን ማቅረብ ይገባቸው ነበር። ለምንድነው ህግ ወጡን አካሄድ የመረጡት? በኔ አስተያየት ለሌሎች የሚያስተላልፉት መልእክት ስርአት አልበኝነታቸውንና ለህዝብ ያላቸውን ንቀት ነው።

    [Reply]

  22. selam says:

    mahebere seytan bemezemeran seme yemifesmute brdele new

    [Reply]

  23. Fekadu says:

    በተጨማሪ ቄስ ተስፋየ መቆያ ዘመቻው ተሳክቷል ብሎ ከዚያው ላይ አዋጅ ”የዛሬ ሳምንት ሁሉም ነገር ያበቃለታል“ ብሎ ተናገረ ተሃድሶ ለቤ/ክ መቆርቆር አያውቅምና ደ ስታው በ ግልጽ ሲያውጅ ትንሽ ሃፍረት አልተሰማውም።

    [Reply]

  24. Semere says:

    ዋ! የለሽ ተማሪ ሃሳብ የሌለው፧
    ያንን መሣይ ቀለም ከአፈር ቀየጠው።

    [Reply]

  25. TK says:

    You think you came up with better idea by closing the church? As they say የገበያ ግርግር ለሌባ ያመቻል .im sure you arent the follower of an Ethiopian orthodox church but just using this opportunity to see us going down. We always know our church overcome the sabotage of its enemies for more than thousand year till now. Don’t ever think that will happen.Sorry!!

    [Reply]

  26. ዘሚካኤል says:

    በትሕትና ሁሉና በየዋህነት በትዕግሥትም፤ እርስ በርሳችሁ በፍቅር ታገሡ፤
    ኤፌ 4:2
    እውነቱ እስኪገለጥ ክፉም ከመናገር እንቆጠብ ቀን ቀንን ይወልዳል አይደል የሚባለው ፍርዱን እንኩዋን ለአምላክ እንተው ስልጣኑ የለንም እና። እውነቱን ለማወቅ ቀርበን እንጠይቅ አልያም ማስተዋሉን ይሰጠን ዘንድ ተግተን እንጸልይ።

    [Reply]

  27. ትንግርት says:

    ዘንድሮ ሰይጣን ግልገሎቹን በያለበት አሰማርቶ እየጨፈረ ይታያል ለዚህም ዋናው ማስረጃ በቅድስት ማርያም ከቤተክርስትያን ውስጥ በየሳምንቱ የምናየው ድርጊት ነው ሊቀሊቃውንት የተባሉት አዛውንት ናቸው የባሰባቸው እንደው ለየትኛው ጊዜ ነው እንዲህ መሆናቸው? የትላንት ሁኔታቸውን ሳይ ከዚህ በፊት እቤታቸው ያረፈችውን ልጅ እንዴት አሰቃይተዋት እንደነበር ይልስታወሰኝ። ለልጃቸውም ቢሆን ሳይገባው የሰጡት ክህነት ምን ያህል የቤተክርስትያንን ህግ እንደሚጥሱና ፈሪሀ እግዚአብሔር እንደሌላቸው ነው የሚያሳየው እግዚአብሔር ይርዳን እንጅ የተያዘው የቤተክርስትያን ወረራ ቀላል አይደለም

    [Reply]

  28. አበበ says:

    ትንግርት ከላይ ባልሽበት ላይ ትንሽ ለመጨመር ያህል ሊቀ ሊቃውንት በጣም የሚያሳፍሩ ትልቁ ዳቦ ሊጥ ሆነ የሚያስብሉ ሰው ናቸው። ስለ ልጃቸው አንተነህ የሰማሁትን ለመጠቆም ያህል አንተነህ በወንደላጤንት ለብዙ ዓመታት የቆየ መሆኑ ይታወቃል። በልጅነቱ በዚህች አጭር ቁመቱ እንደምንም ብሎ ተንጠራርቶ እቤታቸው ተቀጥራ የምትሰራ ሴት ላይ እንደተፈናጠጠባትና እንዳስረገዛት ይነገራል። ሴትየዋ ተደፍራ ይሁን በፍላጎቷ ይሆን ከአንተነህ ጋር ሩካቤ ስጋ የፈጸመችው የሚታወቅ ነገር የለም። ሆኖም ዋናው ነጥብ አንተነህ ከጋብቻ ማለትም ውጭ በዝሙት እቤት ውስጥ የምትሰራ ልጅ አስረግዞ ጉዞውን ወደ አሜሪካ አቀና። አሜሪካ ውስጥ ወደ ሰላሳ ዓመት የሚጠጋ ዓመት በወንደላጤነት አለሙን ሲቀጭ ኖሮ የታክሲ ስራ እየቀዘቀዘ ሲመጣ ነው መሰለኝ ወደ ክህነት አገልግሎት ለመምጣት ይወስናል። ሆኖም ለዚህ የስራ ዝውውር እንቅፋት እንዳይሆንበት አስረግዟት የነበረውን ሴት በሚስትነት ማስመጣት ይሆናል። ያደረገውም ይህንኑ ነው። ልጁም አድጋ ለትዳር ስለደረሰች እሷንም ለካህን ድሯት አባቴ ካህን ባለቤቴ ካህን አንድትል አስችሏታል ማለት ነው። ታዲያ ይህች በዝሙት ላይ የተደረበች ክህነት ወሬው እንዳትወጣባቸው ለማድረግ ብዙ የሽፋን ስራዎች ተሰርተዋል። አሁን ደብረ ሰላም ቤተክርስቲያን ውስጥ ከባለ አድራዎች ቦርድ ጋር ተናንቆ ያዙኝ ልቀቀኝ እያለ እያስቸገረ ያለው ይኽው ከህግ ውጭና በስተርጅና ክህነት የተሰጠው አንተነህ ወርቅነህ ነው። ክህነቱን ከማን እንዳገኘ የምታወቁ ብትጠቁምን መልካም ነው። ሊቀ ሊቃውንት ወርቅነህ ኃይሌ እንዲህ አይነት ወንጀል እቤታቸው እያለ ከአባ መላኩ ጋር ቢወግኑና ለጥፋት ቢሰማሩ ምን ያሰደንቃል። እንዲሁም የቨርጂኒያው ታደሰ ሲሳይ ጋር ቢወዳጁስ ምን ያስገርማል። ምክንያቱም ሁለቱም የራሳቸው ወንጀል ስላለባቸው መደጋገፉ ነው የሚጠቅማቸው።

    [Reply]

  29. Jamber says:

    There are known unkowns in the problems created in the two factions in the Church. We, the people, need more information.
    1) Is it politics?
    2) Is it doctrinal?
    3) Is it financial?
    What ever? Why the known wuyane suporter journalst Neguse W/Nariam suport Dr.Aklilu’s group? Why
    Dr.Aklilu, the well-respected Ethiopian scholar, took that action which is elegal,in my opinion. I realy think there is an enemy (wuyane) hand in this church. It is high time for the church to be free of wuyanes.

    [Reply]

  30. chalachew says:

    Egziabher Yitazebenal Bilachihu Bitafru Tiru New.
    Lewerie Min Aschekolachihu? Haqu Endehone Wedefit Gilits Eyale Silemihead, Gobez Anchekul.
    Yetazebkut Binor: Betechirstianu wust Hulet Budinotch Alu, Huletu Yemiwagubet YeTornet Awdima Honalech Betechristianachin. Yasazinal!

    Mefitihie Yemimeslegn:

    1)Board Teblo YemiTeraw Group Baschekuay Sibseba MeTrat Alebet;
    2)Sibsebaw Maninim Yagelele Mehon Yelebetim;
    3)Sibsebawun Yemimera Kehuletu Group NeTsa Yehone Akal TemeriTo Huletum,Like GOP ena Democratic party Ye Americaw Hasabachewun Yakiribu; MiEmenanu Yerasun Gimgema Yiwused ena; Mekro YimTa;
    Sibsebaw BeAnd Ken Yemialik Silemayhon, Teketatay Kenat endinorut Bidereg Melkam New.
    4)Beye Elete Senbetu Betekirstian Wust Yemideregew Alsfelagee Wizigib Endikom;
    5)SirAte Kidasew Bemigeba Eskemiyalik, Hulum BesineSirAt Yebekirstianuan Hig ena Kenona Enakbir. Gileseb Gar YeAmelekaket Liyunet Alen Malet Yetkeberewun Hig Anafiris; Hulunim Yemiyay Egziabher Leyandandachin, Wagachin YeseTenal ena Kisfet Berasachin Lay Endanameta Adera.
    6) Huletu Budinoch; Le Egzier Bilew Biregaguna Chigirun Meftat Lay Biatekuru Melkam New; Ye Ethiopianwinet Mekebaberachin Endale Hono Lemin Tedeferkugn, Agerin Silemiaferse; Ebakachihun Lezih Achir Edimie Yihin Yahil Makarere Ayasifeligachihum Bay negn.
    7) Bestemecheresha Egzier Bilo Simiminet Lay Ketederese; Board Yemibalew Tequam Beyetgnawum Alem Betechirstianochin Eyaferese Yale Bemehonu, BeKanoch Bimera Melkam Meslo Yisemagnal!

    Egziabher Betechirstianachin YiTebiklin!!

    [Reply]

  31. ዘሚካኤል says:

    አይ አሳፋሪ ትውልድ ልጅ አባቱን የሚሰድብበት ዘመን ደረስን

    [Reply]

  32. ገረመው says:

    ምድረ ቀላማጅ ቤተክርስቲያን የጥቂት ጉልበተኛ ቦርድ ተብዪዎች የግል ሱቅ ሳትሆን የመላው አማኞች ናት።ህግ ባለበት ሀገር መኖራችንን የረሳችሁት መሰለኝ።እንደፈለጋችሁ የምታሽከረክሩት ፖሊስ ከፈለጋችሁ ወደወያኔ ብትጠጉ ይሻላችሁዋል።

    [Reply]

  33. ውሻ በበላበት ይጮሀል አሉ says:

    ያሳዝናል የተሰጠው አስተያየት ገረመኝ አይ ቦርድ ተብየውና ግብራበሮቹ ቦርዶቹ ቢቀባጥሩ በበሉበት ነው እናተ ግን ለምን ።እናተ ተራ መሆናችሁን ለመረዳት የፃፋችሁት ይገልፃችኋል ።

    [Reply]

  34. Alemu says:

    ዶክተር አክሊሉ ከትቢያ አንስተው አንቱ ያሰኟቸውን ግርማዊ ቀዳማዊ ሐይለስላሴን ክደው እርሳቸውን በግፍ ለገደለው ለደርግ በባህል ሚኒስቴርነት ያገለገሉ ሆዳም ሰው ናቸው። ከዛም በመንግስቱ ሐይለማርያም ድጋፍና ፊርማ UNESCO ስራ የተቀጠሩ አድርባይና አስመሳይ ሰው ናቸው። አሁን ደግሞ ይህንን ታሪካቸውን ተከትለው ዶክተር አክሊሉ የቀይ ሽብሩን ወንጀለኛ ስንቱን ንፁህ ወጣት በኢህአፓነት ሲረፈርፍ የነበረውን የደርግ ቁጥጥር ኮሚቴ ከፍተኛ ባለስልጣን አምባሳደር መኮንን በህገውጡ ቦርድ ውስጥ ሾመውልናል። እነዚህ ናቸው ከወያኔ ምህረት ለማግኘት ቤተክርስቲያናችንን እንደ ገፀ በረከት ለማቅረብ ሽር ጉድ የሚሉት። በጣም ያሳዝናል። መገለባበጥ የለመዱት ዶክተር አክሊሉ አሁን ደግሞ መልካቸውን ቀይረው ለወያኔ በአባ መላኩ ስር ተደራጅተው እየሰሩ ነው።

    [Reply]

  35. tokichaw says:

    ቦርዶች ኧረ ቦርዶች ምነው ቦርዴ ሆናችሁ ያውም ዝቃጭ አተላ አፍ እና ቂጣችሁ አንድ ሆነ። መጠቀሚያውን እንኩአን ለዩት።

    [Reply]

  36. tokichaw says:

    https://youtu.be/iCFsG1-vis8 ayen yayewen leb yeferdal

    [Reply]

  37. መክሊት says:

    የቄስ አማረ የፖለቲካው ጉድ ሲወጣ ምናለ በንፁሐን አባቶቻችን ላይ እጃችሑን አንሱ እውነት ሐይል አለው ይወጣል አትድከሙ እኛ ክርስትያኖች በክርስቶስ ደም የታተምን ነን አንፈራም ይሔ ግብስብስ ወሬችሁን አቁሙ

    [Reply]

  38. መክሊት says:

    ቄስ አማረ በልጃቸው ሰርግ የቁም ተስካራቸውን አወጡትራፊ የበሉት ውሾችም እየጮሑ ነው

    [Reply]

  39. ግብ says:

    እንደው ምን ይ ሖን ትርፋችሑ

    ይህቺ እፀበለስ እኮ አዳም የበላት ቅጠል ሳትሖን ዶላር

    አታዪም ቄስ አማረን ሊያብዱ ነው እኮ ከነቤተሰቦቻቸው እና ልጆቻቸው አይ ወዴት ድንግል እኮ ሸፍና ብትይዛቸው ጥጋቡን አልቺል ቢሉት ገነፈለ

    ፔይድ ኦፍ ቤት እስከ ልጆቻቸው እያንዳንዱ አላቸው

    ያማረ መኪና

    እንዲሑም ግብራበሮቻቸውም

    ካልሞትን ቦርዱን አንለቅም ያሉትም

    ስመጥር መኪና ቤት እንደው ምን ቀራችሑ

    ዋይታውስ መግባት እና የኦባማ ወንበር

    [Reply]

  40. ፍቅር says:

    Medra balgey abatone yemeseadrbe poltkega
    Enanta ye ethiopiawinat enqwan sereate yelachume.
    Igezabher lib yestachu
    lela mene yebalale

    [Reply]

  41. Haile says:

    Those like Meklit think that people are so dumb that they cannot read or understand. For the longest time, I have had doubts about Kes Amare because of the roomers I used hear. One thing is clear, you can not say Kes Amare would squander church money for his own personal benefit. Dr. Aklilu has used the church for almost 20 years as his personal property for which he could order anything done. Every week, Dr. Aklilu had to talk in front of the believers except the last 2 years. In the last 3 weeks, he got a chance to talk a lot. Dr. Aklilu, congratulation for obsession to be in front of the mic.

    [Reply]

  42. ተፈራ says:

    መክሊት: – ለመሆኑ አንቺ እንደምትይው ከሚካኤልና ከተክለሃይማኖት የመጡት ሁሉ በጩሀትና በጭብጨባ መንፈንቅለ ቦርድ አድርገው ነገሩ ያለቀ ይመስልሻል?

    [Reply]

  43. ፋና says:

    “ግብ” ታዲያ እንደ ዶ/ር አማረ ልጆች መማርና መስራት ነው። እንዴት አይነት ብልግና ነው? ትላንት አንድ ሰው ሳናግር ማርያም ቤተክርስቲያን ዉስጥ የግል ክዮስክ ከፍቶ የሚሸተው የሊቀ ሊቃውንት ወርቅነህ ኃይሌ ልጅ መሆኑን ነው። ይሄ ትንሽ ገረመኝ። የቤተክርስቲያን ጥቅም አገኙ የሚስያስብለው የቄስ አማረ ልጆች ወይስ የሊቀ ሊቃውንት?

    [Reply]

  44. አዲሱ says:

    ፋና እግዜር ይስጥሽ።ግብ እንደሚለው የ ዶ/ር አማረ ቤተሰብ ገንዘብ ሰረቀ የሚባል ከሆነና ቤት ሰሩ ከተባል፣ ገንዘቡ የተሰረቀ በኔ ዶ/ር አክሊሉ ጊዜ ነው እንጂ በአዲሱ ቦርድ ሊሆን አይችልም።

    [Reply]

  45. ግርማ says:

    ምናልባልት ስለገንዘብ ከሆነ “$500,000.00 dollar ሰብሴበአለሁ” ብሎ የሚያወራው ቀሲስ ተስፋዬ መቆያ ቢጠየቅ ያምራል። ሌላ ዶ/ር አማረ የሰሩት ካለ ንገሩን።

    [Reply]

  46. Alemu says:

    Thank you so much Daniel Girma for posting Kesis Amare Kassaye’s Demera message. This is what caused him problem with TPLF sponsored priests. He spoke the truth without hiding anything.

    [Reply]

  47. ታምሩ says:

    ‘ግብ’

    ከሁሉም የገረመኝ ዶ/ር አማረን በገንዘብ መክሰሳቸው ነው። ‘ልጆቻቸው ሁሉ ቤት ገዝተዋል፣ ክፍያው ሁሉ ተጠናቁአል።” የሚል ነው። ርግጠኛ ነው የዚህ አገር ሐኪምና ጠበቆች ቤት ገዙ ብሎ መክሰስ ትንሽ የማይመስል ነው። ምናልባት የቤተክርስቲያን ገንዘብ ወስደው ነው እንዲህ ያደረጉት ለማለት ከሆነ ዶ/ር አክሊሉ ሐብቴ ተባባሪ ናቸው ማለት ነው። ለ 18 ዓመታት ይመሩት በነበርበት ጊዜ የተሰረቀ ገንዝብ መሆን አለበት። ታዲያ አሁን ያለውን ቦርድ ምን ብላችሁ እንደምትከሱት አይገብኝም። “መረጃ አለን፣ አንቺ የማታውቂው ነገር አለ። አንተ የማታውቀው ነገር አለ። ወ/ዘ/ተ/ “ የሚል ሁል ጊዜ የማምታቻ ወሬ መጠቀም ወያኔያው ባህሪ ነው። መረጃ ካላችሁ ለምን አታወጡትም።

    [Reply]

  48. Eden1 says:

    tokichaw,

    Thank you for posting the video. The news I had from an eye witness who attended mass, was through the end of the worship service. Immediately after that, the congregation was told to go home. There was no Sunday school/songs/preaching/announcement. It ended with the congregation confused and disappointed. In fact the light was put out when people froze in their seats with disbelief. Then the shouting, whistling as if in a concert/movie theater and screaming was the response. The light came on and people cleared out.

    Dr. Aklilu’s message indeed took place after that may be to the members of the church. From the video, what he said was not clear. At one point, they shout out names at him, at other times they clapped.

    From the report I received, Sunday school/ “Fiker Behebret”? members were passing out flyers out side. According to the message, they wanted the current board dissolved except the trustees including Dr. Amara/total five.
    It seems the Sunday school/Fiker Behebret members absence can easily make the church clapping with one hand.

    In Ethiopia, except a handful of churches that had Sunday schools, the rest serviced the traditional geez worship during the monarchy. That is the period more of the up coming modern youth of the 70s turned to Pentecostal. Once again, at the rate this mess is going on, Pentecostal churches seem to be much more hassle free and peaceful.

    [Reply]

  49. Eden1 says:

    Alem,
    Thank you for your concern in trying to understanding my question. Sorry, my response was delayed. I just responded to tokichaw after viewing the video he posted yesterday.

    You must have gotten your information from people who attended the exclusive meeting that took place after the congregation cleared out. The information I received was up to the end of the mass/Kee-da-sae service.

    Since this is a critical information and media without authorship credential may not necessarily be trusted, I wanted to make sure of the source. A video definitely could have said it all. Still, what Dr. Aklilu said was not clear from the video. Regardless, whoever took the video did an excellent civic service for the community. Justice happens in many ways. That was justice for the people so they can make a choice where to attend their masses, be prevented from hearsay rumors, do prayers for the gravitas of the state of the church etc etc.

    [Reply]

  50. Eden1 says:

    Chalechew,
    I think you have good ideas. If only you either write it in traditional original Amharic or English.

    [Reply]

  51. አቶ አዲሱ says:

    ስለ አቶ አዲሱ መሰሪነት አንድ አንድ እንበል። እንደሚታወሰው አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው አስተዳደር አቶ አዲሱን ባልታወቀ ምክንያት ከሶት ነበር። አቶ አዲሱም ያንን ክስ ለማስነሳት ከዚህ ቀደም በሰሜን አሜሪካ የሚገፕውን ሕጋዊውን ሲኖዶስ ከሕገ ወጡ ሐገር ቤት በጉልበቱ በጠብመንጃ ሐይል በአንድ መንደር ዋልጌዎች ጋር በመመሣጠር ሕጋዊውን ሲኖዶስ ለማፍረስ ላይ ታች ያለ ጉድ ነበር። አሁን ደሞ የቶ አዲሱ አባት የተከሉት የአቃቂ ጊዮርጊስ የባቱን ማረፍ አስከትሎ የጡረታ እድሜው በመድረሱ ምክንያት እዚያው አቃቂ የቤት መስሪያ መሬት ቤተክርስቲያኗን እያገለገለ ለመጦር የዲሲ ማርያምን ለወያኔ እጅ መንሻ ሊያደርጋት ነው።

    [Reply]

  52. Kasu says:

    በቤተክርስትያኑ ውስጥ የአዲሱ አበበ ተላላኪ በመሆን የተለያዩ ስውር ደባዎችን በመፈፀም ላይ የሚገኘው ታክሲ በማሽከርከር ስራ ላይ የሚገኝው ታደለ የሚባለው ግለሰብ ነው። በዶ/ር አክሊሉ ሿሚነት ስማቸው ከተዘረዘረው የካቢኔ አባላት (ቦርድ አባላት) ውስጥ ስሙ ባይጠቀስም ውስጥ ውስጥ እየተሹለከለኩ ከሚያወናብዱት መካከል በዋናናት የሚጠቀስ ድብቅ አጀንዳ ያለው ሰው ነው።

    [Reply]

  53. Thomas says:

    Meklit, If you have an evidence show us otherwise shut up. Anchi yemtawiriw buna bet yemiwerawun newu. Alferdbeshim kesetegna adari min yetebekal.

    [Reply]

  54. Thomas says:

    Geb, If you have one shred of evidence show us otherwise shut up.

    [Reply]

  55. Tesfaye says:

    Tokichaw, What does the video show? the young generation manner less not respecting the church nothing more.

    [Reply]

  56. አንድቀን says:

    ምነው የኢትዮጵያ ህዝብ አይምሮ አጣ ለካ ደማችሑንም ነው የቀየራችሑት እኔስ ዜግነት ብቻ መስሎኝ እንዴ እውነቱን እያየን አይነልቦናችን የተደፈነ መሰላችሑ እናያለን እጃችሑን ከቤተክርስትያናችን እና ከአባቶቻችን እንዲሑም ከሰንበት ተማሪዎች ፍቅር ሕብረት ላይ አንሱ ዶር አክሊሉ ቤተክርስትያናችንን ከአውሬ እየታደጉዋት ነው እንደው እፈሩ ቄስስ ተስፋዬም ጉዳቸውን ያወጣልቄስ አማረም የፈሩት ይደርሳል ሳየረጉት ነበር መጠንቀቅ እውነት በማፈን ተደብቆ አይቀርም እንዲሑም በማወክ ፖለቲከኞችን ያስገባችሑት እናንተው ታዲያ የናንተን ሐጥያት ወዴት ልትለጥፋ ነው ዶክተር አማረ ዋ እውነቱ ግንባሮትላይ የተነበበእለት እኔለርሶ አፈርኩኝ

    [Reply]

  57. ቅሌት says:

    ሁሉንም አነበብኩኝ ቅሌት

    ወሮ ሐረገወይን ወሮ እራሔል ወሮ ትጓደድ ወሮ ነገደ ወሮ ውልታ ወሮ እምወድሽ ወሮ እምወድሽ ወሰኔ እንደው ቄስ አማረ ክህነቱን ሲሰጧችሁ ለቅዳሴ ተራስታወጡ እንድትነግሩን ነበር ቄስ አማረ ሴት የላከው ሞት አይፈራም ልጆቻቸውም በስዲብ ዲግሪሰርተዋል በሉ ተንጫጩ

    [Reply]

  58. Eden1 says:

    Tesfaye,
    Video viewing is either what one wants to see exclusively one admits to see. or much much more.

    [Reply]

  59. ትጓደድ ቁጥር ፪ says:

    ምንም አልን ንፅሕናን የሚያወጣው እኮ እግዛብሔር እንጂ የፖለቲካ መድረክ አይደለም እንደኔ እንደኔ እንደናንተ ቄስ አማረን መሸፈን እግዛብሔር እኮ ገለጠው ምንም በፅሑፍ ብትደረድሩት ብትሸፍኑት መጋረጃውን ድንግል ከነልጇ ገለጠችው በራሳቸው በቄስ አማረ እናንተ ስለበላችሑ እኮ ነው ጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭጭአላችሁ ታላላቃችሑን ተሳደባችሑ

    [Reply]

  60. ሸንቁጤ says:

    ለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማሪያም ! ! well come to D.C. ! ! ! D.C. የአርበኛ አገር ነው. ሕልምሽ መሳካቱን እንጃ ! ! ! Good luck.

    [Reply]

  61. ታደሰ says:

    ትጓደድ ቁጥር ፪ የምትለው አልገባኝም። ዶ/ር አማረ ተጋለጡ? እንዴት አይነት ነገር። ሊቀ ሊቃውንት በመሩትና በፈረሙት ጉዳይ ቄስ አማረ ምን አደረጉ? እረጉድ ነው።

    የሊቀ ሊቃውንት ወርቅነህ ደብዳቤ ይመልከቱ:
    https://drive.google.com/file/d/0B12TJ6mO3a8baFk5R044b3hLNmc/view

    [Reply]

  62. Monitor says:

    ለመላው ሆድ አደር Habesha ጋዜጠኛ ተብየዎች ER and its correspondents like Demise Belete, Minilik Salisawi and the like
    ፕሮፓጋዳ ዓይን ያወጣ ውሸት ማቅረብ አይደለም፣ የሚሰራ መሆን አለበት፣ ጎብልስና ወያኔ
    September 21, 2015
    ከቢላል አበጋዝ – ዋሽግቶን ዲሲ
    የወያኔ ትልቁን “ኩዴታ” ጥምረት ውህደትን “በሾኬ የጣለበትን” የወሬ ጋጋታ እንግዲህ አለፍነው። ተመስገን። ሰማይ አልተደረመሰም። የወያኔ ቲቪ ሰዓት እላፊ ሰራ። በዳያስፖራ ያሉ የወያኔ አሽከሮች “የፍየል ወጠጤ” ዓይነት መልክት አስተጋቡ። ወያኔን አትንኩብን አሉ። የአንድን ሰው መክዳትን ድል አድርገው ሊያደናቁሩ ተሟሟቱ። አዲስ የተሻሻለች ህወሃትን የሚሹ ምሁራንም የቆሙበት በግልጥ ታየ። ሌሎችም ጥምረት ውህደቱን ተቹ። ህብረት እንፍጠር ያላችሁ ሳይገባችሁ ነው አሉ። የሞላ መክዳትት ወሬ ጥቂቶችን አናዞ እያለፈ ነው።መጭውን የወያኔ “የረቀቀ ስለላ ውጤት” እስክንሰማ እንጠብቃለን።የሞላ አስከዶም ተገቢው ጎራ መዘነቅ ወሬው ቶሎ ከሰመ::ከዚህ የሚያልፍ አይደለም።ግን መጥኔ ለአዲሳባ!
    ፕሮፓጋዳ ጥበብ ነው። ተንኮልም አለበት። ወያኔ ደግሞ በተንኮል እንጂ በጥበብ አይታማም። ፕሮፓጋዳ ዓይን ያወጣ ውሸት ማቅረብ አይደለም። የሚሰራ መሆን አለበት። ፕሮፓጋዳን በስልት ከያዙት ጋር ሲተያይ፡ ወያኔ ዛሬ ገና በድንጋይ ዘመን እየኖረ ነው። የወያኔ ፕሮፓጋዳ በመለስ አገዛዝ ይሻል ነበር።የአስራ አንድ ከመቶው “ዓመት ካመት እድገት”፤”አልሸባብ ሊወረን ነው””በቀን ሶስቴ መብላት”ትዝ የሚሉ ናቸው። ዛሬ በሞላ መክዳት የሆነውን የህወሃት ግርግር መለስን መቃብሩ ውስጥ ሆኖ የሚያወራጨው ነው።የሞላ መክዳት ጊዜ አለመግዛቱን መለስ ቶሎ ይረዳው ነበርና።አንድ የትጥቅ እንቅስቃሴ ብርታቱን የሚያገኘው ወይ በተሰዋ፤ በተሰዋች ጓድ ነው፤ወይ በከዳ፤ በከዳች ጓዲት ድርጊት የአባላት መብገን ነው። ከርእዮትና ከዓላማ ጎን ለጎን እኒህ ያሉት ተጨባጭ ክስተቶች ናቸው ትግልን ወደፊት የሚገፉት።የሞላ አስከዶም መክዳት በጊዜ መሆኑ ከፍ ካለ ጥፋት የሚሰውርና ለደምሂት ሰራዊት ጠብቆ መዋቀሪያ እድል ማስገኘቱ ይታመናል። ታች ከምናየው የፕሮፓጋዳ ሊቅ ከነበረው የአዶል ሂትለር ባለሟል አባባል ብዙ ታዝበን የወያኔንና አሽቃባጮቹን ጅል ድርጊት እንታዘባለን።ህዝባዊ ትግል የተራ ፕሮፓጋንዳ ሰለባ የሚሆነው በህወሃቶች ጭቅላት ውስጥ ብቻ ነው።ህዝባዊ ትግል በተራ ፕሮፓጋዳ የሚገታ ቢሆን እንዴት ከየካቲት ስልሳ ስድስት አንስተን ከዚህ ደረስን? ፕሮፓጋዳንና ድንፋታ ለደርግ የእለት ተለት ተግባር አልነበረም ?እስቲ ወደ ዮሴፍ ጎብልስ እንሂድ። እሱ እንዲህ ይላል፡
    ፕሮፓጋዳ ሰዎችን መሳብ፤ማሳመን እውነት ነው ብየ ለተቀበልኩት፤ ይህ ነው ፕሮፓጋዳ ማለት ። ሲጀመር መግባባት አለ። ይህ መግባባት ፕሮፓጋዳን እንደ መሳሪያ ተጠቅሞ መግባባትን(ስብከትን) ወደ ፖለቲካ ይቀይረዋል።ማቸነፍ ዋናው ነገር ነው።ፕሮፓጋዳ የተራ ሰዎች ምግባር አይደም።የሙያተኞች ነው።ደስ የሚል ወይም በንድፈ ሃሳብ ትክክል መሆን የለበትም። የሚያስደንቁ፤የተዋቡ ንግግሮችን ባደርግ ሴቶችንም እምባም ባስረጭ ግድ አሰጠኝም።የፖለቲካ ንግግር ዓላማው ማሳመን ነው።እኛ ትክክል ነው የምንለውን።ክፍለ ሃገር ሆኘ የምለው በርሊን ሆኘ ከምለው ይለያል።ቤይሩት ሆኘ የምናገረው ፋረስ አዳራሽ ሆኘ ከምለው አይመሳሰልም።ይህ የንድፈ ሃሳብ ሳይሆን የተግባር ጉዳይ ነው። የጥቂት ገልጃጆች ማህበር ሳይሆን ሰፊውን ህዝብ የሚያንቀሳቅስ ነው የምንሻው።ፕሮፓጋዳን ተቀባይነት ሊኖረው ይገባል። አእምሮን ማራኪ መሆን የለበትም።የፕሮፓጋዳ ተግባር ምሁራዊ እውነቶችን መፈተሽ አይደለም።እዲህ ያለው ፍተሻ የራሱ ጊዜና ቦታ አለው።እኔ እዲህ ያለውን እውነት የምፈትሸው ከቢሮዬ ተቀምጨ እንጂ ከስብሰባ አዳራሽ ሆኘ አይደለም።(1)
    ወያኔ ህውሃት በሙስና የተዘፈቀና የተጠላ መንግስት ነው። ፕሮፓጋዳ አያሰነብተውም። ከላይ የጠቀስኩት ዮሴፍ ጎብልስ የናዚን ፓርቲ አላዳነም።ጎብልስን የጠቀስኩት ወያኔዎች የምትሰሩት የገልጃጃ ስራ እንጂ ፐሮፓጋንዳ አይደለም ለማለት ነው።ስራችሁ አያተርፍም።ዙሪያው ገደል ሆኖባችኋል። ከጭካኔአችሁ የኢትዮጵያ ህዝብ በውሸታችሁ ነው የሚለያችሁ።ስለዚህ በጥቅም ከምትደልሉት በተቀር ሌላው ዛሬ በምን ይደግፋችሁ?ይህ የናተው ግዛት ሲያልፍ(በቅርቡ) “የውሸት ዘመን” የሚባል ታሪክ ይነገራል ብንል ስተት አይሆንም።የወያኔ ፕሮፓጋንዳ የቱ ይማርካል? ከህወሃት አበደን ምንም አይወጣም። ሺ ደምስ ቢለጠም ስኒ የምትሞላ አያመርትም።የህወሃት ፕሮፓጋዳ እውር ሌላውን እውር የሚመራበት ድራማ ነው።
    ማንም ደካማ መንግስት በፕሮፓጋዳ አልዳነም።ወታደራዊ ደርግንም ፕሮፓጋዳ አልታደገውም።ዋንቻው ዮሴፍ ጎብልስ እና ጌታውንም አላዳነም። ታአማኒነት ከሌለ ፕሮፓጋዳ ዋጋ የለውም። ተአማኒነት ታገኙበት የነበሩት ሃያ አራት ዓመታት አባክናችኋል።ተቃዋሚው እውነት ከሱ ጎን ስለሆነች ፕሮፓጋዳ አይነዛም።ራቡ እውነት ነው።የኑሮ ውድነቱ የሚታይ ነው።ስደቱ ምስክር አያስጠራም።መፈናቀል፤ሰቆቃ፤ግድያው ያንገሸግሻል።ህዝቡ በምቾት ተንደላቃችሁ በሙስና ተጨማልቃችሁ እንቀጥላለን በሚል ተስፋ የምትወራጩትን ህወሃቶች ይገረምባቸዋል።”እኒህ ጉዶች !” ይላል።እያለ እንደከረመው።
    የሰሞኑ ወሬ መሰረት የሆነው ሞላ አስገዶም አሳዛኝ ነው።እንዴት ዓላማውን እንኳን አፍታቶ ማስረዳት የማይችል ሰው የሞቀ ኑሮውን ለዓላማው ሲል ሁሉን ትቶ በረሃ የወረደውን ይዘልፋል?እንደ አንድ ህብረተሰብ ወያኔ(መለስ) ከመጣ ወዲህ የነገሰው ጻረ ምሁርነት ውጤት ነው።ሞላም የዚህ ዝቅጠት ውጤት ነው።ወያኔ ያልተረዳው እንደ ህዝብ ኢትዮጵያውያን ዛሬ ከጊዜያዊ ወሬ ሸመት ማለፋችንና ውጤት ተኮር መሆናናችንን ነው።ድንበር ቆርሶ ሰጥቶ፤ አርሶ አደሩን(ሃረሽታይ!) ከመሬቱ አፈናቅሎ ለውጭ ከበርቴ ቸብችቦ ስለ አገር አለማፈራረስ ማውራት እብደት ነው።እብዶች ስልጣን የያዙባት አገር ዛሬ ኢትዮጵያ ናት። ይህ ደግሞ አስጊ ነው። ለመሳለቅ አይደለም::ህወሃት በስልጣን ከቀጠለ ሊሆን የሚችለው ዘግናኝ ነው።
    እስቲ ይህን እንጠይቅ።ደምሂት አስራ አራት ዓመት የፈጀ የንቧይ ካብ ነው የሞላ አስከዶም ባንዴ የሚንደው?ይህ እራሱንስ ሞላን አያስገምተውም ?እሺ ሰባት መቶ አስከትሎ ከዳ የተባለውን ብናምን አብዛኛውን ጦር ይዞ እንዳልወጣ የሚያመላክተው ወዲያው በማግስቱ ስለሌላ ውጊያ ሰማን።ገና ደግሞ ዝርዝሩን እንሰማ ይሆናል።አንድ ቀን ደግሞ አንድ የአውሮፓ ወይም የሌላ አገር ጋዘጠኛ ሁሉን ይዘረዝረው ይሆናል። ልክ ስዊድናውያኑ እነ ሺብዬ የኡጋዴኑን የወያኔ ግፍ እንደዘረዘሩት ማለት ነው።ምናልባት የሞላም ወታደራዊ ወንጀል ይዘከዘክ ይሆናል።
    ሞላ ወንጀል ፈጽሟል።ለራሱ ምቾት በማድላት ጔዶቹን ከድቷል።የሞራል ብቃት፡የአስትሳሰብ እርጋታና ማጣቱና ከቅሌት አለመራቁ በጣም አዋርዶታል።የህወሃት መሪዎች ከተዘቀጡበት ቁልቁለት ይዘውት ተንሸራተዋል።ሞላ ሌላው ቀርቶ እዚያው አስራ አራት ዓመታት አባክኖ ከሄደበት አገር የነበረው ታሪክ ያገናዘበ አልመሰለኝም።በ1980 መጀመሪያ የጀብሃ ወይም የኢልፍ ጦር ተበተነ።ትልቅ ገናና ጦር ነበር።ግን ኤርትራ የነበረውን ሁኔታን አልወሰነም።ጦርነትም አልቆመም።ታሪክ ጉዞውን ቀጠለ።እኔ እስከማውቀው በራሳቸው ድክመት የጠፉ የትጥቅ እንቅስቃሴዎች ጀብሃ፤ኢህአሰ እና የታሚል ነብር ይባሉ የነበሩ የሲሪላንካ ተዋጊዎች ነበሩ።የተቀረው ለታሪክ ምሁራን እተዋለሁ።መልእክቴ ጦር እዲህ በዋዛ አይበተንም።ነገ ጎንደር፤ትግራይ ወሎ ላይ ሲያርበደብዳችሁ የማን አገር ጦር መጣብን ልትሉ ይሆን? ይህን ጎርፍ በዛሬው ውሸት ልትገድቡት?ሰዓት ቆጣሪ ዘግን በእጅ በመያዝ የጊዜን(ታሪክን)ግስጋሴ ማቆም ይቻላልን?
    የኤርትራ መንግስት የኢትዮጵያ መበታተን ዓላማው ከሆነ ህብረት ጥምረት ከጓሮው እንዲበቅል ለምን ይፈቅዳል?ማነው የመበታተንን፤የመክፋፈልን እቅድ በመንግስት ደረጃ የሰራበት ወያኔ ወይስ በሙስና ያልታማው የኤርትራ መንግስት? የኤርትራ መንግስት የወያኔ ወዳጅ ነበር።ይህን እናውቃለን። ዛሬ ግን አይደለም።በወያኔና በኤርትራ መንግስት መካከል ያጥፊና ጠፊ ቅራኔ ነው ያለው።የጥምረት ውህደት ሀይሎች ይህን ሳይገነዘቡ የዓመታት ጥረት አላደረጉም።ጋዜጠኛ ነኝ ያለ እንደ ኢሳት መሄድ የሚከለክለው አለ ማለት አይቻልም።አይቶ ነው ማውራት።የተረፈው የሻይ ስኒ ውስጥ ማእበል ነው።
    ወያኔ ህወሃት ከኤርትራ በኩል ከሚመጣበት ጥቃት ይልቅ የራሱ ጉድለት ቁልቁለት እያወረደው ነው::የጥንታዊ ገናናው የሮማውያን አገዛዝን ምን ምክንያቶች ጣሉት?ሞላ አስገዶም አንዳንዴ እንኳን እያነበበ፤ እየተማረ ቢሆን ኖሮ በኤርትራ የቆየው የሮማውያን አገዛዝ ከአምስት መቶ የገነነባቸው ዓመታት በኋላ የተንኮታኮተው በሙስና፤በኑሮ ውድነት፤ፖለቲካዊ አለመረጋጋትና ወታደራዊ ሽንፈቶች መሆኑን ይረዳ ነበር። የህወሃትም እጣ ይህ እንደሆነ ይረዳ ነበር።ጣሊያን በምን ምክኛት ሊቸነፍ በቃ? በሰራው ግፍ አልነበረም?
    ሞላ ሲከዳ በኤርትራ የተመቸ ኑሮውን ነው ያስታወሰው።ጓዶቹ የተጋዳይ ኑሮ እሱ ተንደላቆ እንደነበረ ተናግሯል።ይችኑ ምቾት ፍለጋ ህሊናውን ሸጠ።የትግሉ የታሪክ ጉዞ ግን አይቆምም።የሞላ አስከዶም ተገቢው ጎራ መዘነቅ ወሬው ቶሎ ከሰመ::የወያኔ የጅል ፕሮፓጋን መሪ ተዋናይ በመሆን የአስራ አራት ዓመታትን ትግል በክዳት መደምድም ዝቅ ያለ የአእምሮ እሴት ውጤት ነው።ወያኔ አይለወጥም።አይታረምም።አያቸንፍም።ፕሮፓጋዳው ጅል ነው!
    1) https://en.wikiquote.org/wiki/Joseph_Goebbels
    አነድነት ሀይል ነው!
    ድል ለመብቱ ለነጻነቱ እየታገለ ላለው የኢትዮጵያ ህዝብ!
    ኢትዮጵያ በህዝቦችዋ አንድነትና ፍቅር ለዘለዓለም በነጻነት ትኑር!
    source: ECADF Ethiopian News

    [Reply]

  63. Tazabi says:

    Eden1, You think you can fool us leba woyane agent.

    [Reply]

  64. መክብብ says:

    ይገርማል አንዳንዱ ከአርስቱ ወጥቶ ግልጽ የሆነ የምቀኝነትና የቅናት ወሬ ነው የሚጽፈው እንኮአን ቤትና መኪና ምንስ ቢኖራቸው ምን ያገባችሁአል በቤተክርስቲያን ውስጥ የሰሩት ጥፋት ካለ ለምን በማስረጃ አታቀርቡትም ማፈሪያዎች ናችሁ እናንተስ ምን የተሻለ ነገር ሰራችሁ የሀሰት ዘመቻ የትም አያደርስ የቤተክርስቲያኑ ሱቅ በማነው የተያዘው አውደምህረት ላይ አድማና የተንኮል ቅስቀሳ እያካሄድ ያለው ማነው የተለቀቀው ቪድዬ ምን ያህል ስርአት እንዳጣችሁ ይገልጻል እስቲ ሌላውንም ልቀቀት ታሩካችሁ እንዲታይ ታቦት አግዳችሁ የራሳችሁን ትርኪምርኪ ስታወሩ እንደነበር የማይረሳ የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነው በጣም የሚገርመው በቪዲዮው ላይ እምነት የሌላቸው ብሎ የሚናገረው ነው እሱ ምንያህል ይሆን አማኝነቱ ሀሰትን በማውራት ደግነቱ ይህንኑ የለመደ አፉን ሲከፍትና ቃሉን ሲደግም ሌላ ሰው በቀዳው ቪዲዮ ላይ አይተነዋል ከንቱ ፍጡር ምንም ቢሆን ምንም ብታወሩ ወያኔ ቤተክርስትያንዋን አይወስዳትም እነ መክሊትና ሌሎች የወሬ ቁአቶችም አፍራችሁ ትቀራላችሁ።

    [Reply]

  65. መሀሪ says:

    ቅሌት እውነትም ስምህ ማንነትህን ይገልጻል ስምን በመጥቀስ እውነትን መሸፈን አይቻልም እነኚህ የጠቀስካችው ሁሉም ግንባራችውን ለእውነት የሰጡ ናችው እንዳንተ ከንቱዎች አይደሉም ምናልባት የወያኔው ተላላኪዎች ያንተ ጉዋደኞች አውደምሕረቱን እንደእሁዱ ያያዙ ጊዜ የሴት ቀዳሾች ይመድቡልህ ይሆና ምቀኝነትህ ሰላም ስለነሳህ የተማሩትንም ትሳደባለህ አይ ከንቱ ፍጡር ልብ ይስጥህ።

    [Reply]

  66. Anonymous says:

    ከላይ ስለእኔ የተባለ ነገር ላይ አንድ ነገር ማለት ስላለብኝ ይህን እላለሁ፤ እኔ በመሰረቱ የምወዳቸው አጼ ኃይለሥላሴ ምንም ሳልላቸው ሲወድቁ እንደከዳኋቸው የቀረበው ነገር ከመሰረቱ ሃሰት ነው። ብዙ ጊዜ መክሬአቸው እኔ ብቻም ሳልሆን ብዙ ተቆርቋሪ ወ ገኖችም የአቅማቸውን ያህል ሞክረው ሳይሳካ የቀረ ነገር መሆኑን ላሰምርበት እወዳለሁ። በዚህ ቤተ ክርስቲያን ጉዳይም እኔ እና ወንድሜ ቢልልኝ እንደምታውቁት ምን ያህል እንደደከምን ሁሉም የሚያውቀው ሚስጥር ነው። አሁንም ከወዳጀ ከአዲሱና ከዶ/ር አልማዝ ጋር በተደጋጋሚ በሬዲዮ እንደሰማችሁት ያለውን ችግር ከመምጣቱ በፊት ለማስረዳት ያልተቆጠበ ጥረት ስናደርግ ቆይተናል፤ በዚህም መሰረት ጥቂት የማይባሉ ወጣቶች ችግሩ በትክክል ገብቷቸው ይሄው በራሳቸው ተነሳሽነት ይህን የመሰለ እርምጃ ሲወስዱ በአይናችሁ አይታችኋል ይህን ሁኔታ በአግባቡ ካልመራነው የልጆች ጨዋታ ሆኖ ይቀራል። ይህ አንዱ ምክንያት ነው።
    በዉነቱ ወደ አገራቸው ሊገቡ የተነሱት ካሃሊው ብቻ ናቸው አዲሱ መሄድ ከፈለገ ሽማግሌ አይሻም ሚሚ ስብሃቱ ከፍተኛ ቦታ ላይ ነች እንደውም ደጋግማ እንደጠየቀችውና እምቢ እንዳላት አውቃለሁ። በመሰረቱ አዲሱን የማውቀው ድሮ ቢሆንም በተለይ በእማሆይ ቅመሚቱ ምክንያት የበለጠ ተቀራርበናል።
    ሌላው ነገር ይህን ቦርድ መቀየር የሚያስፈልገው ለካህናት ስለሚያጎብድዱ ነው አስተዳዳሪውን (ዶ/ር አማረን) እንዲቀጥሉ እንፈልጋለን ካላችሁ ይህ በቀጣይ የሚታይ ይሆናል። ሊቀ ሊቃውንት ከነልጆቻቸው ይህችን ቤ/ክን በትጋት ከሚያገለግሉት ጥቂት ቀሳውስት መካከል መሆናቸውን እናንተም ቋሚ ምስክሮች ናችሁ። አሁንም ይህን ለውጥ ለመምራት ከእርሳቸው የተሻላ አዛውንት አይገኝም። ስለ ቀሲስ ተስፋየ ከእኔ የበለጠ ስለምታውቁ ብዙ የምለው የለኝም። ስለዚህ ይህንና የመሳሰሉትን ጉዳዮች እያስተዋላችሁ በጥሞና ተጠባበቁ በቅርቡ ሁሉም ነገር ይጠናቀቃል። የተመረጡት አባላት የምትኮሩባቸው መሆናቸውን እናንተም አረጋግጣችኋል ብዙዎችንም ታውቋቸዋላችሁ።

    አክሊሉ ነኝ።

    [Reply]

  67. Samuel says:

    በዚህች ቤ/ክርስቲያን ውስጥ ያለውን ችግር በቅርብ ሆኜ አላውቀውም። ነገር ግን የውስጥ ችግር ከሆነ እዚያው ባለው በቤተ ክርስቲያኗ የውስጥ መመሪያና ደንብ መሰረት ችግሩ በሰላማዊ መንገድ መፈታት አለበት።
    እኔ እንደሚመስለኝ ቤ/ክርስቲያኗ ውስጥ ያለውን ችግር በመጠቀም በክርስትና ሃይማኖት ስም ቀስ በቀስ ሳይታወቅ የሃይማኖት ለውጥ ለማድረግ ነው። ለምሳሌ ያህል ሩሲያ ውስጥ አንዳንድ የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያኖች አመራሮቹን በመለወጥና እንዲሁም የቤተ ክርስቲያኖቹ ውጫዊ ገጽታና ውስጣዊ ገጽታ ለተመለከተ ሰው የኦርቶዶክስ ቤ/አይመስሉም። የችኮላ ኮሜንት ስለሆነ ነው እንጂ የቤተ ክርስቲያኖቹን ፎቶግራፍ ማሳየት በተቻለ ነበር። ክላይ ሞጂት በሰጠችው ኮሜንት ላይ ለመጨመር ያህል “በደርግና በሃይለስላሴ ጊዜ ስልጣን ላይ የነበሩ ሰዎች ናቸው ሲረብሹ የነበሩት” የአጼ ሃይለስላሴም ፤ የደርግም እንዲሁም የወያኔ መንግስት የጽዮናዊያን ፕሮጀክቶች ናቸው። የአጼ ሃይለስላሴ መንግስት አላውቅም እንጂ በደርግና በወያኔ ልዩነታቸው ደርግ በቀይ ሽብር ብዙ ሰዎችን በመረሸን ለሰይጣን አምላኩ ጣኦት አደረገ ወያኔ ደግሞ እንደገቡ ብዙ አማሮችን ገደል ውስጥ በመክተት በመስቀል እንዲሁም አኝዋኮችን በመረሸን ሌሎቹንም ብሄረሰቦች በመግደል ነው ጣኦት ያደረጉት። ይሄ 3ተኛ ሃይል እስካሁን ተደብቆ ይገኛል። ማንኛውም ጥፋት ወይ ኦሮሞው ላይ ወይም ትግሬው ላይ አለበለዚያ የብዙ አመት የውሸት ታሪክ እየፈጠሩ አማራው ላይ ይላከካል። እውነቱ ግን በዚህ 100 አመት ጊዜ የሌላ ብሄረሰብ ስልጣን የያዘበት ጊዜ የለም። የዚህ ፕሮጀክት ችግኝ የተተከለው እ.አ.አ ከ1904 ጀምሮ ነው ይቺን ታሪክ ደብቀዋት ነው። የዚህ ጽሁፍ አርእስቱ ስላልሆነ አልፌዋለሁኝ።ይሄ የሆነው ሃገራችን ብቻ ሳይሆን በሌላውም አለም ነው። በእያንዳንዱ ብሄረሰብ ወይም ጎሳ ውስጥ ሁለት አይነት ሰው ነው ያለው።አማርኛም ሆነ ኦሮምኛም ወይም ትግሪኛ አለበለዚያም ሌላ ቋንቋ ይናገሩ እንጂ በተለያየ መልኩ እነርሱ ናቸው። ስለዚህ ዋናው ማነጣጠር ያለባችሁ እምነታችሁ ላይ መሆን አለበት። የቤተ ክርስቲያኗ ሃላፊ ነጻነት ከሌለውና በሌላ ሃይል የሚመራ ከሆነ ሃይማኖቱ ተለውጦአል ማለት ነው።
    the Old Testament (King James Bible):
    Yahweh demands the destruction of other religions
    (Deuteronomy 7:5)

    [Reply]

  68. chalachew says:

    EnQuan Des Alachihu Betechristianun Mezgat Yamarachihu!!
    Tilk Zena:

    Boardu, Legizew Betechristianua Agelgilot EndatseT Wesnobatal!
    Be Birhane Meskel Gizie, Bechelema Endiniwul Yaregachihu Sewoch! Weyolachihu Egziabhier Wagachihun YisTachihu!

    [Reply]

  69. ቤዛ says:

    አሑንም ቢሆን ማን እውነት ማን እውሸት እንደሚያወራ እግዚአብሔር የሚያሳይበት ቀን በቅርቡ ነው። ወሬ ከማብዛት እና ለመሳደብ ከመቸኮል እራሳችሁን ግዙ።

    [Reply]

  70. Eden1 says:

    Tazabi,
    I am sorry that any citizen of any country has to be paranoid to this extent regarding a form of government. No, I would have never, or will ever fool you or any one. When I make a choice, it is with conviction and it is not that often.

    If I choose to be Woyane, I will fool no one. Why? what for? I am neither a spy nor a slave for any thing. I am a free person at whatever cost. If I do become a member of EPRDF / “Woyane”, that means I have a dead serious belief and reason,I will identify myself as one if and when necessary. Who is there to fear? opposition, the disgruntled? I will have no respect for any one, or opposition party that does not respect my choice.

    There are some things I do admire about EPRDF, and other things I bitterly oppose. Therefore, I can never imagine myself becoming a member of Woyane/ EPRDF.

    Rest assured you are not fulled. Be at peace, and honor nationality before politics.

    [Reply]

  71. ጥቅም አሰከራቸው says:

    እኔምለው ጥቅም ካላሳበዳችው እናት በቦርድ ስም የተቀመጣችሁ ውረዱ ስትባሉ ምነው ተንቀጠቀጣችሁ ???

    [Reply]

  72. ታደሰ says:

    ምነው ታደሰ በበላህበት ብትጮህ አይደንቅም የተጠየቀው ሌላ አንዴ ኢሀድግ ስትሉ ቆያቹህ አላዋጣ ሲላችሁ አጀንዳ ለማስቀየር ትፈራገጣላችሁ እባካችሁ እስካሁን የዘረፋችሁትን እድሜ ከሰጣችሁ ይበቃችኋልና እባካችሁ ልቀቁ ቤተክርስቲያኒቱን ለእግዚአብሔር ለሚሰሩ ።

    [Reply]

  73. tada says:

    አቤት እግዚኦ መሀረነ ያስብላል።እውነት ይህ ሁሉ የስድብ ውርጅብኝ እውነት ክርስቲያን ነኝ ከምንል ሰዎች ይወጣል!ሰውን ባንፈራ እናመልከዋለን የምንለውን አምላክ አንፈራም!ሁሉንም በጊዜው ሳይቃጠል በቅጠል እንዲሉ ተነጋግሮ መፍታት ሲቻል በሁሉም ወገን ነገር ከሮ ቂም ነግሶ ጥላቻ ጎልምሶ ፍቅረ እግዚአብሔር ጠፍቶ ከይሲ ቦታ አግኝቶ የዘራነውን እያየነው ነው።ስለዚህ እባካችሁ እንደ ባለአእምሮ ክርስቲያን ሰው እናስብና ከራስ ይልቅ ለቤተክርስቲያን በማሰብ ጊዜ ሳናባክን ወደ ዘላቂ መፍትሔ እንሂድ።ያለዚያ በእግዚአብሔርም በታሪክም ተወቃሾች ከመሆን አናመልጥም ይልቁንም ከሕሊናችን።

    [Reply]

  74. ሲሳይ says:

    ዶር አክሊሉ

    ትልቅ ሰው ትልቅ ነው እግዛብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን ማእረግም ከነስምኦ እውነትም ዶር እንደው ሑሉም ሰው ዶር ይባላል።

    [Reply]

  75. Estifo asega says:

    Shame on you MOjit. DR,Aklilu and adisu are the vanguard Ethiopians who fought and stille fighting Woyane .It is you who is sent by woyane to dismantle our church.Ende alekah woyane bemotew Derg lay yemetezemt Mute neh.wededekem telahem yante bitew woyane teleko yekeshefal.Somebody like has no moral to level DR, Akilelu and Adisu.

    [Reply]

  76. ምህረት says:

    የእነ ቀሲስ ዘላለምን ስብሰባ ስመለከት የውሽታቸውን ነገር ሳልናገር ማለፍ ከበደኝ፤ ቀሲስ ዘላለም በመጀመሪያው እነ አብርሃም በተከራከሩበት ስብሰባ ትዝይላችሁ እንደሆነ ወ/ሮ ማርታ ቄሶችን ያወገዘች እለት ዶ/ር ከአብርሃም እግር ተደፍተው ይቅርታ በጠየቁ ጊዜ አለቃ ወርቅነህ ማመስገን ያቃታቸው እለት ትዝ ይለኛል ያልጠበቁት ትህትና ከዶ/ር ሲታይ አለቃ ወርቅነህ በተለመደ ሃሰት “ብደነግጥ የምለው ሁሉ ጠፋብኝ” ብለው የማይመስል ነገር ሲቀባጥሩ ግን ከልባቸው ዶ/ር ግትር ብለው በሰው ፊት ክፉ ይመስላሉ ያ ሉት ሳይሳካ የቀረባቸው ጊዜ፤ ቀሲስ ዘላለም ተነስቶ ይህ ቦርድ በጣም ለእኛ ለቀሳውስት የተመቸና በጣም ክብር የሚሰጥ ቦርድ ነው። በአሮጌው ቦርድ ጊዜ እኛን እንደ ሰው ቆጥሮ የሚያማክረን ይቅርና ምን እንደሆንን የሚያውቀን እንኳን አልነበረም። ሲሉ ዶ/ር አክሊሉ ተቆጥተው ምን ለማለት ፈልገህ ነው? ብለው ገስጸዋቸው ነበረ። ያን ጊዜ ቀሲስ ዘላለም ምንም እንኳን የእግ/ር መንፈስ በላዩ ላይ ባያታይበትም በካድሬ አንደበት እውነት ይናገር ነበረ። በኋላ ግን የተቃዋሚው ጎራ ልምዱንና አንደበቱን በማየት በተለይምበጓደኛው እና በአስካኙ አዲሱ አማካኝነት ያጠመደው መ ሆኑን መገመት ይቻላል።
    ቀሲስ ተስፋየ ከአንድ አመት በፊት አንድ ህልም አይቶ ሲናገር ሰ ምቸው ነ በ ረ ያም ህልም በቀሲስ ዘላለም፤ በቀሲስ ኤልያስ፤ በቀሲስ ኃይሉ እና በራሱ ዙሪያ ነበረ። የሚገርመው አሁን አስበውት ይሆን? ሳስበው ይደንቀኛል። ለነገሩ ይሁዳም ትንቢት ተነግሮበት ነበር ግን ነገር ከመፈጸም አልቀረም። ለዚህ ነው እኔ ይህን ለመጻፍ የተነሳሁት ምንአልባት ህልሙን ያየውም የሰማውም ተያይዘው በጠላፊው እጅ ሲወድቁ ማስታወስ ይገባልና ግዴታም ነውና። እግዚአብሔር ልቡና ችሁን ይክፈትላችሁ የምትቃወሙት ማንን እንደሆነ ይግለጽላችሁ። እኛምእንጸልያለን። አባቶቻችንን ይምርልን ዘንድ። እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን። አሜን!!!

    [Reply]

  77. Jamber says:

    I am an out sider observer. I have lived over 20 years arround washington area. I know fairly what drives the ethiopian politics among us. The wuyane tentacles are every where including churches, political groupings, websites and radio stations. And what is happening in st Mary’s wash. Dc this days is no exception.

    Based on a circumstantial evidence I have come to a conclusion who is who in what is going on in that church. As everyone knows Neguse W/Mariam, the owner of Hager Fikir radio station,openly suports wuyane. He is also suporting the Dr.Aklilu group. So I concluded the Dr. Aklilu – Adisu Abebe group are trying to win the well-known st Mary’s Church for WUYANE. The whole Diaspora ORTHODOX must know this.

    Thanks.

    [Reply]

  78. Temelkach! says:

    GOOD JOB!!!!The legally elected board has made the best decision by closing the church temporarily until the anarchy blows away! It will give time for Dr Aklilu and their gangsters to think twice and come up with regrets! Obviously, they will try to mobilize those “naive followers” along with the intriguers-“Ye- Woyane Buchiloche”, and conduct a protest against the board’s decision of temporary closure. That is expected. They might go to the extent of conducting Mass and Prayers on the streets by the church, ” Lebe Lemesleb”! However, that is all a futile exercise; No one can be above the LAW. They DO NOT have a mandate! Once again, I am so glad by the board’s decision! I would have done the same thing, because the church is currently in a STATUS of EMERGECY!! we have to understand the situation from that stand point and have to continue our unwavering support to the” BaleAdera Board”

    The other best strategy I would like to suggest to the board and Dr Amare is that this is the time to call for assistant from the “Legal Holly Synod in Exile”. This is the time show your courage and say enough is enough and strength your church working with the SYNOD. Let’s all break the wall and save OUR CHURCH and our HISTORY!!UNITY IS POWER!!!
    This is also the time for the “SYNOD IN EXILE” to knock to the door to bestow assistance to the Holly Church! Do not be formal! Be simple and open. GOD is WATCHING from Above!!!

    [Reply]

  79. Temelkach! says:

    … ..I just would like to supplement on what the person (Jamber) commented above and few additional comments.
    I absolutely agree with you. Every one of us should know that the Woyane media, including “Hager Faker”, are working actively to fulfill their job. They are well- paid and they have to do it. That’s their job. It is a question of loosing or gaining. The stronger wins! The woyanes are working day and night; they use the country’s resources (financial) for lobbying. They try to reach every corner, bribing; buying people of all sectors as much as they can. They all are on the same page and are focused.
    On the other hand, if we look at the opposition and the Orthodox Churches, it really makes one sad. Some of the churches claim that they are neutral. How can they be neutral while the church is under FIRE! How can they be neutral while Monasteries are being converted into Factories! How can they be neutral when the “Replica of the ARC” becomes a commodity and transported from city to city by ordinary people, being snatched from one hand to the other.
    I just want to say , Please, stop making BUSINESSES and come together under the Orthodox Church in Exile! YOU, ALL ,are immigrated because of one cause, after ALL? I am talking about the Holly Fathers-the Abunes- Menekuses–Abatoch!

    [Reply]

  80. አምኃ says:

    አይ ኢሕአፓ! ምላስሽ አትሞት። 40 ዓመት ስድብ፣ ሽሙጥ፣ ሁከት፣ ማፍረስ… ሌላ ሥራ የለሽ። የዲያቢሎስ ሠራዊት። ደም መጣጭ። እግዚአብሔር ወደ ንስሐ ትቀርቡ እንደሆን 40 ዓመታት ታገሳችሁ። አሁን ፍርዱ ተሰጥቷል፤ ትጠረጋላችሁ። እናንት የእፉኝት ልጆች! እንዳንቀላፋችሁ አትነሱም። የእግዚአብሔር ቤት እንደዘጋችሁ የናንተም ደጅ ይዘጋል።

    [Reply]

  81. Temelkach! says:

    What is being going on currently at St Mary’s Church, Washington, DC is completely against the Ethiopian Orthodox Religion Doctrine. All Ethiopians who are followers of the religion have to openly condemn mob.It is also crucial for the Holly Synod in exile to step in and condemn the act being carried on by few pro- Woyane gangsters, regardless of whatsoever differences exist. So, narrow differences and build up a strong fist!

    [Reply]

  82. ወይ ጉድ ቀሲስ አማረ ማን ነበሩ says:

    https://m.youtube.com/watch?v=lqdE9FAP76w

    [Reply]

  83. Tazabi says:

    Ameha, ante worda leba diabilos.

    [Reply]

  84. Tesfaye says:

    Amaha,I rather be EPRP than woyane slave like you. You are woyane cadre.

    [Reply]

Leave a Reply

Your email address will not be published.


+ 4 = 8