ሐራ ዘተዋሕዶ
June 5, 2019
Source: https://haratewahido.wordpress.com

- መንግሥትም እንዲያወግዝና የወንጀል ሕጉን በማጥበቅ ቁርጠኝነቱን እንዲያሳይ ጠየቀ!
- ቶቶ ቱርስ፣በቱሪዝም ሽፋን ድርጊቱን ለማስፋፋት እንዳቀደበት ጉባኤው በስፋት ተወያየ፤
- በምንም ተኣምር ቅዱሳት መካናትን እንዳይረግጡ ለመንግሥት ማሳሰቢያ እንዲጻፍ አዘዘ!
- በወንጀል አድራጎቱ የሚያዙ ግለሰቦች፣ በቀላል ቅጣት መለቀቅ እንደሌለባቸው አሳሰበ፤
- የማኅበረ ወይንዬው ደረጀ ነጋሽ በችግሩ ወቅታዊ ኹኔታ ለምልአተ ጉባኤው አብራርቷል፤
- ድርጊቱ፥ በሃይማኖት ኀጢአት፣ በባህል ነውርና አጸያፊ፣ በኢትዮጵያ ሕግ ወንጀል ነው!!