ሁሌ እናስታውሳቸው
ተቀብሮ እንዳይቀር
አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!!

ፍሬዘር ገበየሁ ማን ነው??.

Image may contain: 1 person, closeup

በቤተዘመዶች እንደተነገረው፤..…

(ይሄን በፎቶ የተደገፈ አጭር ፅሁፍ የምታነቡ አንባቢዎቼ ስለፍሬዘር መጨረሻ የምታውቁት ካለ እንድታጋሩኝ በማለት በቤተሰቡ ስም በአክብሮት እጠይቃለሁ)

ፍሬዘር ገበየሁ በኢሕአፓነት ተጠርጥሮ በአዲስ አበባ ውስጥ አራት ኪሎ አካባቢ፤ በ 1970 ዓ.ም በጥር ወር በደርግ ቅጥር ነፍሰ ገዳዮች ታፍኖ ከተወሰደ በኋላ ደብዛው እንዲጠፋ ተደርጓል። በደርግ ፅህፈት ቤት መርማሪዎች ታፍኖ የተስወሰደው ወጣት ልጃቸውን ከዛሬ ነገ ለማየት በጉጉት ሲጠባበቁ የነበሩት እናቱም ከብዙ ጊዜ በኋላ በልጃቸው ሃዘን እንደተቆራመቱ ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል።

ፍሬዘር ገበየሁ በአሁኑ ሰአት ከወያኔ ጋር እየተዋደቀ ላለው ወጣት ትውልድ አርአያና ምሳሌ ነው። በጣም እንኮራበታለን!!!!!

የተለያዩ የህዝብ ልጆችና ሰማዕታት አጭር ታሪክ (BIO)ይቀጥላል !!!