Skip to content
- ከቆሻሻም ቆሻሻ ዘረኛ ኦነጋዉያን/ኦህዴዳዉያን ጋር የሚርመጠመጠዉ ሲሳይ አጌኔ የቆሸሸ ታሪክ የለኝም ሊል እንዴት ደፈረ? የትናት የኢሳት ባልደረቦችን ቆሻሻ ታሪክ ያላቸዉ ብሎ ለመሳደብ ያላፈረዉ ሲሳይ አጌኔ ከሱ በላይ ቆሻሻ ታሪክ ያለዉ ሰዉ ማን እንደሆነ አላወቀም ማለት ነዉ?ሰዉ ዘቅዝቀዉ የሚገሉ ኦነጋዉያንን/ኦህዴዳዉያንን ቂጥ የሚደግፍ ሰዉ ቆሻሻ ታሪክ የለኝም ካለ አስገራሚ ነዉ::ሰዉ በማጅራቱ በጅማ : በአርሲ : በቡራዩ የሚያርዱት ኦነጋዉያን/ጀዋራዉያንን/ኦህዴዳዉያንን እግር ሲያጥብ የሚዉለዉ ሲሳይ አጌኔ እና ብርሃኑ ነጋ የቆሸሸ ታሪክ ተሸካሚ ካልሆነ ማን ሊሆን ይችላል?አንድ ሚሊዮን ጌዲዮናዉያንን እያፈናቀሉ እና ብልታቸዉን እየሰለቡ ፓርቲ ደግሰዉ ከሚጨፍሩ ኦነጋዉያን/ኦህዴዳዉያን/ጀዋራዉያን ጋር አብሮ የሚጨፍር ብርሃኑ ነጋ ወይም ሲሳይ አጌኔ ቆሻሻ ታሪክ ተሸካሚ ካልሆነ ማን ቆሻሻ ታሪክ ተሸካሚ ሊሆን ነዉ? በልዩ ልዩ የኢትዮጵያ ነገዶች ላይ ማፈናቀል: ማሳደድ: የመሬት ዝርፊያ በማድረግ ከአራት ሚሊዮን ህዝብ በላይ በአንድ አመት ዉስጥ ካፈናቀሉት ኦነጋዉያን/ኦህዴዳዉያን ጋር የተሰለፉ ሰዎች ቆሻሻ ታሪክ የለንም ካሉ ማን ቆሻሻ ሊሆን ነዉ?ቤተክርስቲያንን በጅምላ እያቃጠሉ ክርስትናንን ከኢትዮጵያ ለማጥፋት ከሚሰሩ ጀዋራዉያን ጋር የተሰለፈ ቆሻሻ ካልሆነ ማን ቆሻሻ ይሆናል?ግማሽ ሚሊዮን ህዝብ በአዲስ አበባ እና አዲስ አበባ ዙሪያ ቤታቸዉን አፍርሶ ሜዳ ላይ ከጣለ ብኋላ ቤታችሁ የፈረሰዉ ስደተኛ ስለሆናችሁ ነዉ: መጤ ስለሆናችሁ ነዉ እያሉ ካንሰራማ የጥላቻ ንግግር ከሚያደርጉ ምንምንቴ ኦነጋዉያን/ኦህዴዳዉያን ጋር የተሰለፈ ሰዉ ቆሻሻ ካልሆነ ማን ቆሻሻ ሊሆን ነዉ?ይሄም አልበቃ ብሏቸዉ አሁንም በብዙ ሽህ የሚቆጠር የአዲስ አበባን ህዝብ ለማፈናቀል እና ቤቱን ለማፍረስ ህጋዊዉን የአዲስ አበባ ህዝብ ሀገወጥ ናቸዉ: መሬት ወራሪ ናቸዉ: መጤ ናቸዉ እያሉ መግለጫ ከሚያወጡ ቆሻሻ ኦነጋዉያን/ኦህዴዳዉያን ጋር የተሰለፈ ብርሃኑ ነጋ እና ሲሳይ አጌኔ የቆሸሸ ታሪክ ባለቤት ብቻ ሳይሆን ነገ በህግም በኢትዮጵያ ህዝብ ፊት እንደሚጠየቁ በደንብ ሊያዉቁት ይገባል::በኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት ላይ የሚቀልዱ ሁሉ ቆሻሻ ናቸዉ::አንድ ሚሊዮን የአዲስ አበባን እና የሸዋን ህዝብ አፈናቅሎ በሌላ አንድ ሚሊዮን የራሱ ጎሳ ለመሙላት ከሚሰራ ወንጀለኛዉ ኦህዴዳዉ/ኦነጋዊ የነ ለማ መገርሳ ቡድን ጋር የሚሞዳሞድ ሰዉ ቆሻሻ ታሪክ ከሌለዉ ማን ባለ ቆሻሻ ታሪክ ሊሆን ነዉ? ንገሩኝ ባይ ሁሉ !ሀያ አመታት እና አስራ አምስት አመታት ገንዘባቸዉን አጠራቅመዉ በጉጉት ኮንደሚኒዬም ወጣልን ሲሉ የወጣላቸዉን ኮንደሚኒዬም ነጥቆ አዲስ አበባ እና ሸዋ ምድር ላይ እናንተ ቤት ሊኖራችሁ አይገባም:: የወጣላችሁ ኮንዴሚኒዬም የናንተ አይደለም ምክንያቱም እናንተ መጤ እና ወራሪ ናችሁ እያለ ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊነትን ከሚያዋርድ ቆሻሻ ኦነጋዉያን/ኦህዴዳዉያን ጋር ከተሰለፈ ሰዉ በላይ ቆሻሻ ታሪክ ተሸካሚ ማን ሊሆን ነዉ?ሲሳይ አጌኔ እኔ ቆሻሻ ታሪክ የለኝም በማለት ሌሎችን ለመሳደብ ቢደፍርም እሱ ብቻ ሳይሆን ብርሃኑ ነጋም ሆነ ከኦነግ/ኦህዴድ ጋር የተሰለፉ ሁሉ ከቆሻሻም በካንሰር ጥላቻ የተለወሰ ቆሻሻ ታሪክ ተሸካሚዎች ናቸዉ::
- ንገሩኝ ባይ ሁላ !
Like this:
Like Loading...