

“… በእኔ እምነት ሁሉም ዜጋ ሃገራዊ ዘግነቱን ተቀብሎ ፣ ኢትዮጵያዊነቱን Primary identity (ተቀዳሚ ማንነት) ተቀብሎ፣ እንደ ሃገር የተገነባ Nation ሁኖ የምንነጋገርው በዘር ሳይሆን በኢትዮጵያዊነት ደረጃ ቢሆን እና ሰዎች Association (ስብስብ) የሚፈጥሩት በዘር ሳይሆን በአመለካከት ቢሆን ይሻላል የሚል እምነት አለኝ …”
“… እኔ የምናገረው የፓርቲዬን አቋም አይደለም… እንደ እኔ ግን ቢሮክራሲያችን Merit Based (በችሎታ ላይ የተመሠረተ) የአስተዳደር ዘይቤ ብንከተል የፌደራል አከላለላችንንም ከዘር ይልቅ ምሥራቅ ኢትዮጵያ…ሰሜን ኢትዮጵያ…ምዕራብ ኢትዮጵያ…ደቡብ ኢትዮጵያ እና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ በሚል ብንተካው ደስ ይለኛል…”
በዋልታ ቴሌቪዥን የነፃ ሃሳብ ፕሮግራም ከሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሐመድ ኡመር ጋር የተደረገውን ቃለምልልስ እንድትከታተሉ በአክብሮት ጋብዘናል። (ክፍል 3)