June 19, 2019 – Konjit Sitotaw
BREAKING: A record high number of 70.8 million people are displaced worldwide. Every day, an average of 37,000 people are forced to flee their homes: http://ow.ly/PdbK50uHOKX
የኖርዌይ የስደተኞች ካውንስል ዛሬ ባወጣው መግለጫ አለማችን ከሁለተኛው የአለም ጦርነት ወዲህ ከፍተኛ የተፈናቃይ ቁጥር እያስተናገደች ገልፆ፣ በአለም ካሉ ከፍተኛ ተፈናቃይ ካለባቸው ሀገራት ኢትዮጵያ አንደኛ ደረጃ ላይ እንዳለች አስታውቋል።

00:00/00:5900:00Next Video×
ድርጅቱ በአሁን ሰአት 70 ሚልዮን ሰዎች በአለም ዙርያ ተፈናቅለው እንዳሉ ገልፆ ከዚህ ውስጥ 3.2 ሚልዮን ገደማው ኢትዮጵያ ውስጥ በግጭት እና ድርቅ ተፈናቅሎ ይገኛል ብሏል።
ከዚህ በተጨማሪም 900,000 የጎረቤት ሀገራት ስደተኞች ኢትዮጵያ ውስጥ ተጠልለው ይገኛሉ።