ሰኔ 24, 2019

በአማራ ክልል አመራር አባላትና በኢትዮጵያ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታ ማዦር ሹም ላይ የተፈፀመው ግድያ “ተገለገሏት ኢትዮጵያና በተቋማቱ ላይ እንደተፈፀመ የሚቆጠር ነው” ሲል በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።

አዲስ አበባ — 

ዩናይትድ ስቴትስ ፖለቱካዊና ምጣኔኃብታዊ ማሻሻያዎችን እያካሄደች ላለችው ኢትዮጵያ ድጋፍ ለማድረግ ያላትን ቁርጠኛነትም እንደምትቀጥል ኤምባሲው አረጋግጧል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የአሜሪካ ኤምባሲ መግለጫ

by ቪኦኤ