ESAT : ዶ/ር አረጋዊ በርሄ ለቀብር መቀሌ በሄዱበት መታሰራቸው ተገለጸ። የኢሳት ምንጮች ካደረሱን መረጃ ለማወቅ እንደተቻለው ዶ/ር አረጋዊ ለጄነራል ሰዓረ መኮንንና ለሜጀር ጀነራል ገዛዒ አበራ ቀብር መቀሌ ከሄዱ በኋላ በወጣቶች ተደብድበው በትግራይ ፖሊስ ባዶ ስድስት በሚል በሚታወቀው እስር ቤት ታስረዋል።

00:00/01:5100:00Next Video×