June 28, 2019

ዶ/ር ዮሃንስ ገዳሙ፤ በ Georgia Gwinnett College የፖለቲካ ሳይንስ መምህር፤ ሰኔ 15, 2011 በአማራ ክልል አመራሮች ላይ የደረሰውን ፖለቲካዊ ግድያና በአዲስ አበባ በኢፌዴሪ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹምና አንድ ጡረተኛ ሜጀር ጄኔራል ላይ የተፈጸሙት ግድያዎችን አሉታዊ እንድምታዎች አስመልክተው ይናገራሉ።