July 8, 2019

Source: https://mereja.com/amharic/v2/129785

ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ ታሰሩ።
ከትናንት በስቲያ ሰኔ 29 የተያዘው ኤልያስ ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርቧል።
ፖሊስ ከ”መፈንቅለ መንግስት ሙከራ” ጋር በተያያዘ ጠርጥሬዋለሁ በሚል ከሌሎች 13 ተጠርጣሪዎች ጋር ችሎት ፊት አቅርቦታል።

Image