ሐምሌ 09, 2019

Source: https://amharic.voanews.com/a/pre-election-and-post-election-forums-7-9-2019/4993028.html
https://gdb.voanews.com/82C2EAE9-3774-4BD2-A2AC-56210BE95F0E_cx0_cy13_cw0_w800_h450.jpg

የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ

ኢንተርናሽናል ሪቫይቫል ሚኒስትሪ የተሰኘ ድርጅት በሚቀጥለው ዓመት እንደሚካሄድ በሚጠበቀው ሀገር አቀፍ ምርጫ ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር የብሄራዊ መግባባት ፕሮጀክት ቀርፆ እንቅስቃሴ መጀመሩን አስታወቀ፡፡ አዲስ አበባ — 

ለዚህም በአከራካሪ ዋና ዋና ብሄራዊ ጉዳዮች ላይ የውይይት መድረኮችን እንደሚያዘጋጅ ኃላፊዎቹ ገልፀዋል፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ኢንተርናሽናል ሪቫይቫል ሚኒስትሪ በምርጫ ጉዳይ

by ቪኦኤ