July 10, 2019

Source: https://welkait.com/?p=19707

“አብይ አህመድ እየተመራበት ያለውን ፍኖተ ካርታ የሰጠው ግንቦት 7/ኢዜማ ነው” አንዳርጋቸው ጽጌ “የአብይ አህመድ መንግስት ኢህአዴግ አሁን እየተመራበት ያለው ፍኖታ ካርታ ግንቦት 7 /ኢዜማ አውጥቶ ለአብይ የሰጠው ነው፡፡ የአብይ መንግስት ከመጀመሪያው የራሱ የሆነ ፍኖተ ካርታ አልነበረው፡፡” አንዳርጋቸው ጽጌ በአትላንታ የኢዜማ ስብሰባ ላይ የተናገረው፡፡ የአቶ አንዳርጋቸውን ንግግር ሙሉውን ከዚህ ላይ አድምጡ!!!

https://youtu.be/YPCPw0hrKDI