July 15, 2019
Posted by: ዘ-ሐበሻ

ሰኔ ፲፭ ቀን ፳፻፲፩ ዓም በአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ዶ/ር አምባቸው መኮንን የክልሉ ጠቅላይ አቃቢ ሕግ አቶ ምግባሩ ከበደና የርዕሰ መስተዳደሩ የአደረጃጀት ዘርፍ አማካሪ አቶ እዘዝ ዋሴ እንዲሁም በኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ኢታማዦር ሹም ጄኔራል ሳዕረ መኮንን እና ሜጀር ጄኔራል ገዓዚ አበራ ላይ የደረሰው አሰቃቂ ግድያም ሆነ ፣ መንግሥት ጥቃቱን አቀነባብረዋል ብሎ የጠረጠራቸው የብርጋዴር ጄኔራል አሳምነው ጽጌ ሞት ፣ ከጥቃቱ ጋር ተያይዞ በነበረው የተኩስ ልውውጥ መስዋዕት የሆኑት የፀጥታ አካላት ሕይወት ማለፍም እጅግ አሳዝኖናል ። በዚህ ጥቃት ለሞቱት ወገኖቻችን ቤተሰቦች ፤ ዘመዶች ፤ የሥራ ባልደረቦቻቸውና ጓደኞቻቸው ፤ ለአማራ ክልል ሕዝብ ብሎም ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ መፅናናትን እንመኛለን ። —–ቀጣዩን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ—–