የውይይት መድረክ – የራያ ሕዝብ ታሪካዊ መነሻና ማንነት – ክፍል 1 /SBS Amharic
August 1, 2019
ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የራያ ማንነት ጥያቄ አነጋጋሪ ሆኗል። በአንድ ወገን በአማራነት በሌላ በኩል በትግራዋይነት እየተፈረጀ ነው። በዚሁ በማንነት ጥያቄ ጉዳይ ላይ የራያ ተወላጅ ከሆኑት ወ/ሮ አስቴር አስገዶም፣ አቶ በርሄ ሐጎስና ዶ/ር ተበጀ ሞላ ጋር በውውይት መድረካችን ተነጋግረናል።
ወ/ሮ አስቴር “ኦሮሞ የራያ ሕዝብ መሠረት ነው” በማለት ታሪካዊ መነሻን ያጣቅሳሉ። አቶ በርሄ “ራያ ሕዝቡ ትግራዋይ ነው” ይላሉ። ዶ/ር ተበጀ“የራያ የመጀመሪያ ነዋሪ ዶብኣዎች ናቸው” ሲሉ ዋቤ ይነቅሳሉ።

የውይይት መድረክ – የራያ ሕዝብ ታሪካዊ መነሻና ማንነት – ክፍል 2/ SBS mharic
August 3, 2019
ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የራያ ማንነት ጥያቄ አነጋጋሪ ሆኗል። በዚሁ በማንነት ጥያቄ ጉዳይ ላይ የራያ ተወላጅ ከሆኑት ወ/ሮ አስቴር አስገዶም፣ አቶ በርሄ ሐጎስና ዶ/ር ተበጀ ሞላ ጋር በውውይት መድረካችን ተነጋግረናል።
ወ/ሮ አስቴር አስገዶም “ ‘ራያ የማን ነው?’ ከሚለው ራያን ማን ያስተዳድረው የሚለው ጥያቄ የሚያመች ይመስለኛል። ሁሉን አቃፊ ሲስተም መፈጠር አለበት ” ይላሉ።
አቶ በርሄ ሐጎስ “የራያ ሕዝብ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ያለው። ማንነቱን ያውቃል። ስለ መላው ኢትዮጵያ ማሰብ ይሻላል።” ሲሉ፤
ዶ/ር ተበጀ ሞላ “ራያ ውሁድ ማንነት ያለው፤ ራሱን ችሎ በእግሩ የሚቆም አንድ ሕዝብ ነው ብዬ አምናለሁ” በማለት አተያያቸውን ያጋራሉ።
August 1, 2019 https://tracking.feedpress.it/link/17593/12708324/amharic_9800fd7d-cbcd-42ed-b761-287d35bec8e6.mp3
ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የራያ ማንነት ጥያቄ አነጋጋሪ ሆኗል። በአንድ ወገን በአማራነት በሌላ በኩል በትግራዋይነት እየተፈረጀ ነው። በዚሁ በማንነት ጥያቄ ጉዳይ ላይ የራያ ተወላጅ ከሆኑት ወ/ሮ አስቴር አስገዶም፣ አቶ በርሄ ሐጎስና ዶ/ር ተበጀ ሞላ ጋር በውውይት መድረካችን ተነጋግረናል። – ከቅርብ ጊዜያት…
August 2, 2019
Source: https://tracking.feedpress.it/link/17593/1271175
https://tracking.feedpress.it/link/17593/12711756/amharic_1eeda901-303f-4118-a6b8-88b0c9c658f7.mp3
ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የራያ ማንነት ጥያቄ አነጋጋሪ ሆኗል። በዚሁ በማንነት ጥያቄ ጉዳይ ላይ የራያ ተወላጅ ከሆኑት ወ/ሮ አስቴር አስገዶም፣ አቶ በርሄ ሐጎስና ዶ/ር ተበጀ ሞላ ጋር በውውይት መድረካችን ተነጋግረናል።
ወ/ሮ አስቴር አስገዶም “ ‘ራያ የማን ነው?’ ከሚለው ራያን ማን ያስተዳድረው የሚለው ጥያቄ የሚያመች ይመስለኛል። ሁሉን አቃፊ ሲስተም መፈጠር አለበት ” ይላሉ።
አቶ በርሄ ሐጎስ “የራያ ሕዝብ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ያለው። ማንነቱን ያውቃል። ስለ መላው ኢትዮጵያ ማሰብ ይሻላል።” ሲሉ፤
ዶ/ር ተበጀ ሞላ “ራያ ውሁድ ማንነት ያለው፤ ራሱን ችሎ በእግሩ የሚቆም አንድ ሕዝብ ነው ብዬ አምናለሁ” በማለት አተያያቸውን ያጋራሉ።
–