August 5, 2019
Source: https://tracking.feedpress.it/link/17593/12718805
https://tracking.feedpress.it/link/17593/12718806/amharic_348aa67d-581a-4bd9-817a-2d8f70fd0ed0.mp3
ዶ/ር ሰማኸኝ ጋሹ፤ በ Endicott ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብቶችና ዓለም አቀፍ ሕግ መምህር፣ ደራሲ ገለታው ዘለቀና ዶ/ር ዮሃንስ ገዳሙ፤ በ Georgia Gwinneett ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር፤ “የኢትዮጵያ የለውጥ አቅጣጫ ወዴት?” በሚለው የውውይት መድረካችን አጀንዳ ላይ ግለ አተያያቸውን ያንጸባርቃሉ።
ደራሲ ገለታው ዘለቀ “ የዶ/ር ዐቢይ መንግሥት መሠረታዊ ችግር የለውጡ ፍኖተ ካርታ አለመኖር ነው። ወሳኝ በሆኑ ዋና ዋና ጉዳዮች ላይ የጋራ መግባባት የግድ መያዝ አለብን ” ይላሉ።
ዶ/ር ሰማኸኝ ጋሹ “ሊሂቃንን በሁሉም ጉዳዮች ላይ ያሳተፈ ብሔራዊ መግባባት ከሌለ፤ ለውጡ ካሁን በሗላ እስካሁን በሔደበት መንገድና ሂደት መቀጠል አይችልም” ሲሉ፤
ዶ/ር ዮሐንስ ገዳሙ “ሊሂቃን መደራደር ወይም መግባባት አለባቸው ስንል፤ ‘ሊሂቃኑ እነማን ናቸው?’ የሚለውን መጠየቅ መቻል አለብን። መደረግ አለበት የሚለውንና መሆን የሚችል የሚለውን ለያይተን መመልከትና መደረግ የሚችለውን እንደ ቅድመ ሁኔታ መውሰድ መቻል አለብን” በማለት አተያያቸውን ያጋራሉ።
–
ዶ/ር ሰማኸኝ ጋሹ፤ በ Endicott ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብቶችና ዓለም አቀፍ ሕግ መምህር፣ ደራሲ ገለታው ዘለቀና ዶ/ር ዮሃንስ ገዳሙ፤ በ Georgia Gwinneett ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር፤ “የኢትዮጵያ የለውጥ አቅጥጫ ወዴት?” በሚለው የውውይት መድረካችን አጀንዳ ላይ ግለ አተያያቸውን ያንጸባርቃሉ።