August 10, 2019

ዶ/ር ሰማኸኝ ጋሹ፤ በ Endicott ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብቶችና ዓለም አቀፍ ሕግ መምህር፣ ደራሲ ገለታው ዘለቀና ዶ/ር ዮሃንስ ገዳሙ፤ በ Georgia Gwinneett ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር፤ “የኢትዮጵያ የለውጥ አቅጣጫ ወዴት?” በሚለው የውውይት መድረካችን አጀንዳ ላይ ግለ አተያያቸውን ያንጸባርቃሉ።

ደራሲ ገለታው ዘለቀ “ጂኦግራፊንና ቋንቋን መሠረት ያደረገ የመንትዮሽ ፌዴራሊዝም ሥርዓት አድርገን ሁለቱ በሕገ መንግሥቱ ስር በራሳቸው ምህዋር ላይ እንዲሆኑ ማድረግ ይቻላል” ይላሉ።

ዶ/ር ሰማኸኝ ጋሹ “ኢትዮጵያዊነትንና ብሔረተኝነትን በአንድነት እያራመድን የምንቀጥል አይመስለኝም። ሁለቱ ወደ መጠፋፋት ስለሚሄዱ ቅድሚያ ሊሰጠው የሚገባው ብሔራዊ አንድነት እንዲኖር ነው። ሊያያዘን የሚችለው ገመድ ዜግነት ነው፤ ኢትዮጵያዊነት ብቻ ነው” ሲሉ፤

ዶ/ር ዮሐንስ ገዳሙ “በኢሕአዲግ አካቢቢ ፖለቲካዊ ቁርጠኝነት ያለው የሊሂቃን ስብስብ ከሌለ፤ የምንሰነዝራቸው ሃሳቦች ባዶ ሆነው ይቀራሉ:: ኢሕአዲግ ራሱን ማነጽ አለበት” በማለት አተያያቸውን ያጋራሉ። 

የውይይት መድረክ – የኢትዮጵያ የለውጥ ጉዞ አቅጣጫ ወዴትክፍል 2 – የውይይት …

https://player.fm/series/sbs-amharic-eesebieese-amaarenyaa/yaweyeyete-maderake-yateyopheyaa-yalawethe-guzo-aqethaachaa-wadeete-kefele-2-yaweyeyete

By SBS Amharic. Discovered by Player FM and our community