August 12, 2019
Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/96366
-የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እየተቃጠለች ነዉ::ክርስቲያኖች እየታረዱ ነዉ::አባቶቻችን በቃ ሲሉ እያስጠነቀቁ ነዉ !
-ክርስቲያኖች በኢትዮጵያ ሬዲዮ ሳይቀር ጠላት ናቸዉ እየተባለ እየተቀሰቀሰ ነዉ
-መንግስትን በከባዱ ያስጠነቀቁት አባቶች ለመስ ዋዕትነት መዘጋጀታቸዉን በአጽንኦት አስጠንቅቀዋል
-አባቶች እያስጠነቀቁ ነዉ::
ተዋህዶ ልክ እንደ ተኛ አንበሳ ነች::የተነሳች እንደሆነ ማንም ጠላት ከፊቷ አይቆምም::
ተዋህዶ ፈሪ አይደለችም::
የተዋህዶ ሀይሏ ክርስቶስ ነዉና ከተነሳች አትሸሽም::አትፈራም::ግስጋሴዋንም ማንም አያቆመዉም::