August 13, 2019

ዶ/ር ዮናታን ድንቁ፤ በአውስትራሊያ ብሔራዊ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሐብት ተመራማሪ፤ ኢትዮጵያ ውስጥ በ709 ወረዳዎች ውስጥ የሚኖሩ ዝንቅ ጎሣዎችን አስመልክተው ነገዳዊ ዝንቅነት ለምጣኔ ሐብት ዕድገት ያለውን አስተዋጽዖዎች በኒውዝላንድ Otago ዩኒቨርሲቲ ዕጩ የ PhD ተማሪ ከሆነው ደረጀ ረጋሳ ጋር ምርምራቸውን አካሂደዋል።

የምርምር ግኝታቸውንም “Ethnic Diversity and Local Economies” በሚል ርዕስ በጋራ ለህትመት አብቅተዋል። ዶ/ር ዮናታን ስለ ጥናታዊ ግኝታቸው ያስረዳሉ።

https://youtu.be/k9rLW8sk_xQ