August 20, 2019

በሰላማዊ መንገድ ለመታገል ወደ ሐገር ቤት የገባው ኦነግ ጉዳይ – Sheger FM 102.1

በትጥቅ ትግል ላይ የነበረው ኦነግ በሰላም ለመታገል ወደ ሃገር ቤት ቢገባም ለተወሰነ ጊዜ ግጭቶችና አለመግባባት እየተፈጠረ የሰው ሕይወትና ንብረት መጥፋቱ ሲነገር ነበር፡፡ግንባሩም ከስምምነታችን ውጭ የሆነ ድርጊት ተፈፅሞብኛል እያለ ሲያማርር ቆይቶ የኦሮሞ ሽማግሌዎችና አባገዳዎች ባደረጉት ሽምግልና ስምምነት ላይ መደረሱን ነግረናችሁ ነበር፡፡ ታዲያ እርቁ ሰመረ ወይ ? አሁንስ በምን ሁኔታ ላይ ይገኛል ?

ነሐሴ 14፣ 2011 እያገባደድነው ባለው 2011 ዓ.ም ከነገርናችሁ ወሬዎች አንደኛው በሰላማዊ መንገድ ለመታገል ወደ ሐገር ቤት የገባው ኦነግ ጉዳይ ነው

by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) Follow00:00-05:09