ለመጨረሻ ጊዜ የታደሰ መስከረም 05, 2019
መለስካቸው አምሃ
September 4, 2019
Source: https://amharic.voanews.com/a/ethipoia-national-board-of-elections-on-upcoming-elections-09-04-19/5070428.html
https://gdb.voanews.com/82C2EAE9-3774-4BD2-A2AC-56210BE95F0E_cx0_cy2_cw0_w800_h450.jpg

የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ወደፊት የሚያካሂደው ምርጫ በሃገሪቱ ከዚህ ቀደም ከተለመዱት ምርጫዎች ፍፁም የተለየ ይሆናል” ሲሉ የቦርዱ ሰብሳቢ ወ/ት ብርትኳን ሚደቅሳ ዛሬ በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል። አዲስ አበባ —
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ወደፊት የሚያካሂደው ምርጫ በሃገሪቱ ከዚህ ቀደም ከተለመዱት ምርጫዎች ፍፁም የተለየ ይሆናል” ሲሉ የቦርዱ ሰብሳቢ ወ/ት ብርትኳን ሚደቅሳ ዛሬ በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል።
“በዋናው መሥሪያ ቤት የተጀመረው የቦርዱ የውስጥ የአደረጃጀት ለውጥም በአገርአቀፍ ደረጃም ይቀጥላል” ብለዋል።
ቦርዱ ከየትኛውም ወገን የሚመጣን ተፅዕኖ እንደማይቀበልም ሰብሳቢዋ አስታውቀዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
“መደበኛ ምርጫ አይሆንም” – ምርጫ ቦርድ
by ቪኦኤ