September 5, 2019
Source: https://mereja.com/amharic/v2/143702
https://radiodownloaddw-a.akamaihd.net/Events/dwelle/dira/mp3/amh/2CB7F820_2_dwdownload.mp3
DW : የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ ችግሮች ለመፍታት ሁሉንም ወገኖች የሚያሳትፍ የሽግግር መንግስት መመሥረት እንዳለበት የኢትዮጵያዉያን ሐገር አቀፍ ንቅናቄ የተሰኘዉ ተቃዋሚ ፓርቲ ጠየቀ።ፓርቲዉ ዛሬ በጠራዉ ጋዜጣዊ ጉባኤ እንዳለዉ የሽግግር መንግስት ለመመስረት እንዲቻል መንግስት ሁሉንም ወገኖች የሚያሳትፍ ዉይይት መጥራት አለበት።የፓርቲዉ መሪዎች እንደሚሉት የተወሳሰበዉን የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ ችግር ለማቃለል በአላማ የሚቀራረቡ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተቀራራበዉ መስራት ይገባቸዋል።
Audio Player00:00