================
“Injustice anywhere is a threat to justice everywhere. We are caught in an inescapable network of mutuality, tied in a single garment of destiny. Whatever affects one directly, affects all indirectly.” Martin L. King Jr.

ፍትህ ለሁሉም ካልሆነች የተሟላች አይደለችም። አድላዊነት፣ ዘረኝነት፣ እና ሰውን በቀለሙ፣ በሚናገረው ቋንቋ፣ በባህሉ፣ ወይንም በዜግነቱ ለይቶ አድላዊ እና ኢ-ፍትሀዊ በደል መፈጸም ለበዳዩም ጎጅ ነው።
በመሆኑም በአማራነታቸው እና በፖለቲካ አመለካከታቸው የታሰሩ ዜጎች እንዲፈቱ እጠይቃለሁ!!!

Image may contain: 1 person
Image may contain: 1 person, closeup