September 10, 2019

Source: https://amharic.voanews.com/a/ethiopia-parties-9-9-2019/5077947.html
https://gdb.voanews.com/950FF4E7-BC69-4F44-A736-B400E5B580EC_cx0_cy2_cw0_w800_h450.jpg

መስከረም 10, 2019

65 እንሆናለን የሚሉ ፓርቲዎች በቅርቡ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፀደቀውን የምርጫና የፖለቲካ ፓርቲዎች ህግ አፋኝ ነው በማለት በሥራ ላይ እንዳይውል ጠየቁ፡፡ አዲስ አበባ — 

ከህግ መውጣቱ ጀርባ ሴራ እና ፀረ ዲሞክራሲ እንቅስቃሴ አለ የሚሉት እነዚህ ፓርቲዎች በቅርቡ “ድምፃችን ይሰማ” የሚል እንቅቃሴ እንደሚጀምሩም ገልፀዋል፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ፓርቲዎች የፀደቀው የምርጫና የፖለቲካ ፓርቲዎች ህግ አፋኝ ነው አሉ

by ቪኦኤ